Public Enterprises Privatization Proclamation, No. 1206 of 2020
颁布于 2020-07-10 · 文本截至 2026-10-01
以研究形式发布的公开法律与官方指引,不构成法律、税务或金融建议。
研究内容本身以英文撰写。标题和标签已翻译,调查结果和引文未翻译。
关于这部法律
- 语言
- English
- 类型
- 法令
- 国家
- 埃塞俄比亚
- 主题
- Agricultural and rural development
- 关键词
- authorization/permit, business/industry/corporations, governance, investment
- 类别
- *
在哪里阅读
该法律没有记录来源链接。
文本
所收录的法律原文,按条款排列。每个条款都有自己的链接。
5. Public Enterprise Restructuring and Other ድርጅትን እንደገና ስለማዋቀርና ሌሎች ተግባሮች Activities Prior to Privatization ፩/ ሚኒስቴሩ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ 1/ Pursuant to Article 4 (2) and (3) of this (፪) እና (፫) መሠረት ከተቆጣጣሪው Proclamation, the Ministry, in ባለሥልጣን ጋር በመቀናጀት የልማት ድርጅቱ coordination with the Supervising ወደ ግል ከመዛወሩ በፊት ተገቢው የካፒታል Authority, shall evaluate whether the አደረጃጀቶች፣ የንግድ ስትራቴጂ፣ የኮርፖሬት Public Enterprise has the appropriate አስተዳዳር መዋቅሮች እና የሪፖርት capital structure, business strategy, አቀራረብና የመረጃ አገላለጽ ልምዶች ያለው corporate governance structures and መሆኑን ይገመግማል፤ ጉድለት በሚኖርበትም reporting and disclosure practices prior to ጊዜ አስፈላጊውን እርምጃ ይወስዳል፡፡ privatization, and take appropriate action in the event of deficiencies. ፪/ ተቆጣጣሪው ባለሥልጣን የሚኒስቴሩን የቅድመ 2/ The Supervising Authority shall provide ፕራይቬታይዜሽን እንቅስቃሴን ለመደገፍ to the Ministry any financial and በመንግሥት የልማት ድርጅቱ ላይ ክትትል operational analyses, and related ባደረገበት ወቅት ያደረጋቸውን ማናቸውንም supporting information it has already የኦፕሬሽን ግምገማዎችንና ተዛማጅ መረጃዎችን conducted in the course of its oversight ለሚኒስቴሩ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ efforts to support the Ministry’s pre- privatization activities. ፫/ ሚኒስቴሩ አስፈላጊ የሆኑ ማናቸውም 3/ The Ministry shall be responsible for any የኦፕሬሽንና የፋይናንስ ሥርዓትን እንደገና operational or financial restructuring የማዋቀር ኃላፊነት አለበት፤ ወደ ግል ከመዛወሩ required and shall ensure that such በፊትም እንደገና መዋቀሩ የመንግሥት restructuring is limited to bolstering the የልማት ድርጅቱን ዋጋና ተፈላጊነቱን value of the Public Enterprise and የሚያሳድግ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት፡፡ attractiveness prior to privatization. ፬/ ሚኒስቴሩ ከፕራይቬታይዜሽን በኋላ ተገቢ 4/ The Ministry shall take all necessary action ያልሆነ የውድድር ባህርያት፣ የገበያ ልምዶች during the pre-privatization phase to እና መጠኑ ያለፈ የገበያ የበላይነት እንዳይከሰት prevent anti-competitive behavior, unfair በፕራይቬታይዜሽን ደረጃ ወይም ወቅት በሥራ market practices and excessive market ላይ ባለው ሕግ መሠረት አስፈላጊውን እርምጃ dominance following privatization, in ሁሉ ይወስዳል፡፡ accordance with prevailing laws of the country. 12626 ፲፪ሺ፮፻፳፮ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.60, July 10 2020 … page th ፮. የመንግሥት የልማት ድርጅትን ወደ አክሲዮን 6. Conversion of a Public Enterprise to a ማኅበርነት ስለመለወጥ Share Company ፩/ የንግድ ሕግ አንቀጽ ፫፻፯ (፩) ቢኖርም፣ አንድን 1/ Notwithstanding Article 307 (1) of the የመንግሥት የልማት ድርጅትን Commercial Code, a Public Enterprise ለፕራይቬታይዜሽን ዝግጁ ለማድረግ በአንድ may be converted into a share company ባለአክሲዮን ባለቤትነት ወደሚያዝ የአክሲዮን with only one shareholder in preparation ማኅበርነት ሊለወጥ ይችላል፡፡ for privatization. ፪/ የልማት ድርጅቱ ወደ አክሲዮን ማኀበርነት 2/ In the event the Public Enterprise is በሚለወጥበት ወቅት አክሲዮኖቹ ወደ ግል converted into a share company, the ባለቤትነት እስከሚዛወሩ ድረስ የድርጅቱ capital of the share company shall be ካፒታል በአክሲዮኖች ተከፋፍሎ አክሲዮኖቹ divided in to shares which shall be held በመንግሥት ይያዛሉ፡፡ as government shares until such time as any shares are transferred to private ownership. ፫/ በንግድ ሕጉ ለባለአክሲዮኖች ጉባዔ የተሰጡ 3/ Authorities given to shareholders meetings ሥልጣኖች በመንግሥት የልማት ድርጅቶች under the Commercial Code shall be አዋጅ መሠረት አግባብነት ላለው የመንግሥት deemed given to the Supervising የልማት ድርጅት ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን Authority of the Public Enterprise in እንደተሰጡ ይቆጠራሉ፡፡ accordance with Public Enterprise Proclamation; ፬/ ከንግድ ሕጉ አንቀጽ ፫፻፯ (፩) ፣ አንቀጽ ፫፻፲፩፣ 4/ All provisions of the Commercial Code አንቀጽ ፫፻፵፯ (፩) እና አንቀጽ ፫፻፵፱ በስተቀር shall be applicable, with the exception of ሌሎቹ የንግድ ሕግ ድጋጌዎች ተፈጻሚ the provisions of Articles 307(1), 311, ይሆናሉ፡፡ 347(1) and 349. ፭/ በንግድ ሕጉ አንቀጽ ፭፻፵፮ ከንዑስ አንቀጽ (፩) 5/ Notwithstanding Article 546 Sub-Articles እስከ (፬) እና በገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር (1) - (4) of the Commercial Code and ፱፻፸፱/፪ሺ፰ አንቀጽ ፷፱ (፩) እና (፪) Article 69(1) and (2) of the Income Tax የተደነገጉት ቢኖሩም፣ ሚኒስቴሩ የመንግሥት Proclamation No. 979/2008, the Ministry የልማት ድርጅትን ወደ አክስዮን ማኅበርነት shall, in converting a Public Enterprise በሚለውጥበት ጊዜ ለአክሲዮን ማኅበሩ into a share company, have the power to የሚተላለፉትን የመንግሥት የልማት ድርጅቱን determine the assets and liabilities of the ፲፪ሺ፮፻፳፯ 12627 gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.60, July 10 2020 … page th ሀብትና ዕዳዎች እንዲሁም ንብረቶቹ እንደገና Public Enterprise that may be transferred ከተገመቱ በኋላ ካፒታሉን የመወሰንና የማሳደግ to share company, fix its capital and ሥልጣን ይኖረዋል፡፡ increase its capital after reevaluating its assets. ፮/ ወደ አክሲዮን ማኅበርነት የተለወጠ የመንግሥት 6/ A Public Enterprise converted into a share የልማት ድርጅት እንደተመዘገበ ህልውናው company shall cease to exist upon ያከትማል፡፡ registration of the share company. ፯. የመንግሥት የልማት ድርጅቱን ዋጋ ስለመተመን 7. Valuation of Public Enterprise ፩/ ሚኒስቴሩ የልማት ድርጅትን፣ የልማት 1/ The Ministry shall cause an independent ድርጅትን የተወሰነ ክፍል ወይም ንብረት valuation of the Public Enterprise, its ወይም የመንግሥት አክሲዮንን ወደ ግል assets, units or government-owned shares ለማዛወር በቅድሚያ ዋጋው ገለልተኛ በሆነ by a qualified expert. ብቃት ባለው ባለሙያ እንዲተመን ማስደረግ አለበት፡፡ ፪/ የዋጋ ትመናው የሚከናወነው በሚኒስቴሩ 2/ The valuation shall be carried out following ቁጥጥር ሥር የሚደረገው የልማት ድርጅቱን the completion of any financial and/or የፋይናንስ እና/ወይም የኦፕሬሽን እንደገና operational restructuring overseen by the የማደራጀት ሥራ መጠናቀቅ ተከትሎ Ministry and shall be conducted in ሚኒስቴሩ ባወጣው የዋጋ ትመና መመሪያ accordance with guidelines issued by the መሰረት ይሆናል፡፡ Ministry. ፫/ በዋጋ ትመናው መሰረት የሚወሰነው የመሸጫ 3/ The floor or indicative price determined as መነሻ ወይም አመልካች ዋጋ the result of the valuation shall be subject በፕራይቬታይዚሽኑ ሂደት በኤጀንሲው ጥቅም to approval by the Ministry prior to its ላይ ከመዋሉ በፊት በሚኒስቴሩ መጽደቅ usage by the Agency in privatization አለበት፡፡ process. ፲፪ሺ፮፻፳፰ 12628 gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.60, July 10 2020 … page th ክፍል ሦስት PART THREE የፕራይቬታይዚሽን አፈጻጸም ማዕቀፍ PRIVATIZATION IMPLEMENTATION FRAMEWORK ፰. የፕራይቬታይዜሽን አፈጻጸም 8. Privatization Implementation ፩/ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፕራይቬታይዜሽን 1/ The Council of Ministers shall have the አፈጻጸምን በተመለከተ የሚከተሉት ሥልጣንና following Powers and Duties with respect to privatization implementation activities: ተግባራት ይኖሩታል፦ a) For a Public Enterprise accountable to ሀ) ከኤጀንሲው ውጭ ላለ ተቆጣጣሪ a Supervising Authority other than the ባለሥልጣን ተጠሪ የሆነን የመንግሥት Agency , approve the transfer of the የልማት ድርጅት ወይም በተቆጣጣሪ Public Enterprise to the Agency prior ባለሥልጣን የተያዙ አክሲዮኖች ወደ ግል to the privatization transaction; ማዛወሩ ከመከናወኑ በፊት ለኤጀንሲው መተላለፋቸውን ያፀድቃል፤ b) Approve the use and structure of any ለ) የሚኒስቴሩንና የኤጀንሲውን የውሳኔ ሀሳብ golden share, and the exercise thereof, ከግምት ውስጥ በማስገባት የማናቸውም ወርቃማ አክሲዮን አጠቃቀም፣መዋቅር እና taking into account the አተገባበሩን ያፀድቃል፤ recommendation of the Ministry and the Agency. 2/ The Agency shall have all the functions ፪/ ኤጀንሲው የፕራይቬታይዜሽንን አፈጻጸም necessary for the implementation of በተመለከተ የሚከተሉትን ተግባራት privatization and shall in particular ያከናውናል፦ include the following: ሀ) የሽያጭ ማከናወኛ ሥነ ሥርዓቶችን a) Develop procedures for conducting ያዘጋጃል፤ sales; ለ) ለእያንዳንዱ ሽያጭ የሚያገለግል b) Determine the bid evaluation criteria የጨረታ መመዘኛ መስፈርቶችን for each tender transaction; ይወስናል፤ ሐ) የመሸጪያ ጊዜን ይወስናል፣እያንዳንዱን c) Determine the timing of sale, ሽያጭ ያመቻቻል፣ ሽያጩን በበላይነት organize and oversee each ይከታተላል፤ transaction; መ) ሽያጭ ሲከናወን የሚያግዙ ባለሙያዎችን d) Hire experts as needed to assist in ይቀጥራል፤ carrying out transactions; 12629 ፲፪ሺ፮፻፳፱ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.60, July 10 2020 … page th ሠ) ፍላጎት ያላቸው ኢንቬስተሮች በግዢው e) Publicize the offering appropriately እንዲሳተፉ ከበቂ ጊዜ ጋር ሽያጩን providing sufficient time for በሕዝብ መገናኛ ያሳውቃል፤ interested investors to participate in the transaction; ረ) አስፈላጊውን ሰነዶችና ናሙና ውሎችን f) Prepare all necessary documentation ያዘጋጃል፤ and sample agreements; ሰ) በማናቸውም ድህረ ፕራይቬታይዜሽን g) Decide on any post-privatization ኢንቬስትመንት መስፈርቶች ላይ ውሳኔ investment requirements; ይሰጣል፤ ሸ) ማንኛውም ባለሀብት በረዥም ጊዜ h) In consultation with the Ministry, በሚፈጸም ክፍያ የሽያጩን ዋጋ የመክፈል decide whether to grant the right to መብት የሚሰጠው መሆን አለመሆኑን እና any investor to pay for sales on an ክፍያ የሚፈጸምበትን ሕጋዊ ገንዘብ installment basis and the currency of ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ጋር payment; በመመካከከር ይወስናል፤ ቀ) የፕራይቬታይዜሽን ሂደት አተገባበሩ i) Ensure the systematic execution, ሥርዓት ያለው፣ ሕጋዊ፣ግልጽና ቀልጣፋ legality, transparency and efficiency መሆኑን ያረጋግጣል፤ of the privatization process; በ) ከፕሮግራሙ አፈጻጸም ጋር በተያያዙ j) Submit recommendations to the የፖሊሲ ጉዳዮች ላይ እንደአግባቡ Government as may be appropriate ለመንግሥት የውሳኔ ሃሣብ ያቀርባል፤ on policy issues relating to the ተ) ከሕዝብ ጋር ግንኙነት ይፈጥራል፣ implementation of the program; and የፕራይቬታይዜሽን ፕሮግራም k) Communicate with the public and እንቅስቃሴዎችን ወይም ክንዋኔዎችን publicize the activities of the ያስተዋውቃል፡፡ privatization program. ፫/ የመንግሥት የልማት ድርጅት ለፕራይቬታይዜሽን 3/ Pursuant to Article 4 sub-Article (2)-(4) of this ዝግጁ መሆኑ ከተረጋገጠ እና የፕራይቬታይዜሽን Proclamation, once a Public Enterprise is ስልቱ በሚኒስቴሩ ሲወሰን ኤጀንሲው በዚህ አዋጅ deemed ready for privatization, and the አንቀጽ ፬ ከንዑስ አንቀጽ (፪) እስከ (፬) በተደነገገው privatization modality has been determined by መሠረት ለዚሁ ባቋቋመው ክፍል አማካይነት ወደ the Ministry, the Agency shall commence the ግል የማዛወሩን ተግባር ማከናወን ይጀምራል፡፡ implementation of the privatization transaction, through a dedicated unit at the Agency. 12630 ፲፪ሺ፮፻፴ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.60, July 10 2020 … page th ፩ ፬/ ኤጀንሲው ከሚኒስቴሩ ጋር በመቀናጀት የመሸጪያ 4/ The Agency shall determine, in መነሻ ዋጋ ወይም በግብይት ወይም በንግድ ላይ collaboration with the Ministry the final የተመሠረተ ተመሳሳይ ዋጋ ወይም በውድድር ላይ offering size and share price immediately የተመሠረተ ጨረታ ወይም በጨረታ ላይ before the commencement of an Initial የተመሠረተ ተመሳሳይ ሽያጭ ከመጀመሩ ቀድም Public Offerings (“IPO”) or similar ብሎ የሚቀርበውን የመጨረሻውን የሽያጭ መጠንን exchange- or trading-based share offering እና የአክሲዮን ዋጋን ይወስናል፡፡ or based on final transaction negotiations in the case of competitive bid or similar tender-based sale. ፭/ ኤጀንሲው ፕራይቬታይዜሽንን፣ ለሽያጭ 5/ The Agency shall revert to the Ministry for የሚቀርበውን የአክሲዮን ዋጋን ወይም መጠንን their agreement in the event the ወይም የልማት ድርጅቱን ድርሻ በተመለከተ recommended modality for privatization or የቀረበውን ሀሳብ በገበያው፣ በዘርፉ ሁኔታዎች the recommended share price or number of ወይም በሌሎች ምክንያቶች መቀያየር ማሻሻል shares (or proportion of company) to be የሚያስፈልግ ሆኖ ከተገኘ ለሚኒስቴሩ መልሶ offered requires modification as a result of ያሳውቃል ፡፡ changing market or sector conditions or other factors. ፮/ የመንግሥት የልማት ድርጅትን ወደ ግል ማዛወር 6/ Where a Public Enterprise privatization ያልተቻለ እንደሆነ ተቆጣጣሪው ባለሥልጣን transaction fails, upon request by the አግባብ ባላቸው የመንግሥት የልማት ድርጅቶች Supervising Authority to the Council of ሕግ መሠረት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ጥያቄ Ministers and approval thereof and in አቅርቦ ሲፀድቅለት የመንግሥት የልማት ድርጅቱ accordance with relevant provisions of the ሊፈርስ ይችላል፡፡ Public Enterprises law, the Public Enterprise may be dissolved. 12631 ፲፪ሺ፮፻፴፩ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.60, July 10 2020 … page th ፩ ክፍል አራት PART FOUR የፕራይቬታይዜሽን ስልቶች MODALITIES OF PRIVATIZATION ፱. የፕራይቬታይዜሽን ስልቶች
9. Modalities of Privatization ፩/ በሥራ ላይ የሚውል ማናቸውም 1/ The use of any transaction modality of የፕራይቬታይዜሽን ስልት አተገባበር በግልጽነት privatization shall be based on the መርሆዎች ላይ የተመሠረተ እና ግቡም principles of transparency and the goal of ለመንግሥት ተስማሚ የሆኑ ስምምነቶች ላይ securing the most favorable terms for the መድረስ ነው፡፡ Government. ፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) መሠረት ከዚህ 2/ In accordance with Sub-article (1) of this በታች ከተመለከቱት የፕራይቬታይዜሽን ስልቶች Article, any one of the following modes of አንዱ እንደአግባቡ ተፈጻሚ ሊሆን ይችላል፤ privatization may be used as appropriate: ሀ) በውድድር ላይ በተመሠረተ ጨረታ፤ a) Competitive tender; ለ) ለሕዝብ ክፍት በሆነ ጨረታ፤ b) Public auction; ሐ) የአክሲዮን ገበያ ወይም ሌሎች ተስማሚ የግብይት መድረኮች ያሉ እንደሆነ፣ c) Initial Public Offerings (“IPO”); where ለመጀመሪያ ጊዜ ለሕዝብ ለሽያጭ there is a stock exchange or other በሚቀርብ አክሲዮን፤ suitable trading platform and መ) በረዥም ጊዜ ተከፋፍሎ በሚሸጥ d) Sales, featuring sale tranches over የተሰበጣጠረ ግዢ፡፡ time. ፫/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ ፩ የተደነገገው 3/ Notwithstanding Sub Articles (1) of this እንደተጠበቀ ሆኖ ኤጀንሲው በሚኒስቴሩ ፈቃድ Article the Agency may after approval ተስማሚና ለኢንዱስትሪው ደረጃ የሚመጥን የንግድ from the Ministry, select other privatization ወይም የስትራቴጂክ ሽያጭን በቅድሚያ በተመረጡ modalities that are appropriate and are አነስተኛ ቁጥር ባላቸው የኮርፖሬት ኢንቬስተሮች industry standard, such as trade or strategic ላይ ያነጣጠረ ሽያጮችን የመሳሰሉ ሌሎች sales (targeted to a small number of pre- የፕራይቬታይዜሽን ስልቶችን መምረጥ selected corporate investors),If they are the ይችላል፡፡ጠቀሜታቸው በበቂ ምክንያት የተደገፈ most appropriate for the circumstance, ከሆነ ሂደቱም በተቻለ መጠን በግልጽነት መሆን provided there is a clear justification for ይኖርበታል፡፡ their use and the process is carried out in as transparent manner as possible. 12632 ፲፪ሺ፮፻፴፪ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.60, July 10 2020 … page th ፪ ፬/ የፕራይቬታይዜሽን ስልቶች በተመለከተ 4/ Notwithstanding the privatization modality, የተደነገገው ቢኖርም፣ ሚኒስቴሩ ከኤጀንሲው ጋር the Ministry, in consultation with the በመመካከር ከሚሸጡት አክሲዮኖች ውስጥ Agency, shall decide if a portion of a የተወሰኑት በመንግሥት የልማት ድርጅቱ Public Enterprise shares shall be reserved ሠራተኞች ተለይተው የሚያዙበትን ሁኔታ እና for sale to the Public Enterprise employees የአክሲዮኖቹን ዋጋና መጠን ይወስናል፡፡ including the amount of the share reserved for employees and the price of each share, ፭/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ (፩) መሠረት 5/ Pursuant to Article 4 sub-Article (1) of this የፕራይቬታይዜሽን ሽያጭ የመንግሥትን Proclamation, privatization sales may አክሲዮኖች መቶ በመቶ ወይም ከፊሉን ሊያካትት include hundered percent of the ይችላል፡፡ Government’s shares or any portion of shares thereof. ፮/ አብላጫውን ወይም ወሳኝ የሆኑ አክሲዮኖችን 6/ The Government may choose, in the case of ሽያጭ በሚመለከት መንግሥት ወርቃማውን the sale of a majority or controlling አክሲዮን ማስቀረትን መምረጥ ይችላል፡፡ ወርቃማ interest, to retain a golden share. A golden አክሲዮን መንግሥት የሕዝብ ጥቅምን አያስጠብቅም share shall provide the Government ብሎ ባመነበትን በማናቸውንም የቦርድ ውሳኔ ላይ with voting and veto rights over any board ድምፅ የመስጠትና ድምፅን በድምጽ የመሻር resolution which it believes is not in the መብት ያጎናጽፈዋል፡፡ public's interest. ፯/ የፍታብሔር ሕግ አንቀጽ ፩ሺ፯፻፶ ድንጋጌ 7/ Notwithstanding the provision of Article ቢኖርም፣ የመንግሥት የልማት ድርጅቱ የሽያጭ 1750 of the civil code, the price of the ዋጋ የሚከፈለው በውሉ በተመለከተው ሕጋዊ enterprise shall be paid in the currency ገንዘብ ይሆናል፡፡ specified in the contract. ፲፪ሺ፮፻፴፫ 12633 gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.60, July 10 2020 … page th ክፍል አምስት PART FIVE ድህረ ፕራይቬታይዜሽን ታሳቢዎችና ግምገማዎች POST PRIVATIZATION CONSIDERATIONS AND EVALUATION ፲. ድህረ ፕራይቬታይዜሽን የኢንቬስትመንት ታሳቢዎች
10. Post Privatization Investment Considerations እና ግምገማዎች ፩/ የድህረ ፕራይቬታይዜሽን የኢንቬስትመንት 1/ Post-privatization investment obligations ግዴታዎች የፕራይቬታይዜሽን ውሉ አካል maybe included in a privatization ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ agreement when warranted. ፪/ የልማት ድርጅት ገዢ በውሉ በተመለከተው 2/ A purchaser of a Public Enterprise shall be የጊዜ ገደብ ውስጥ እና በሽያጭ ውሉ obliged to implement, within the time በተደረሰው ስምምነት መሠረት ማናቸውንም limit specified and as agreed in the sales ድህረ ፕራይቬታይዜሽን ኢንቬስትመንት contract, any post-privatization የመፈጸም ግዴታ አለበት፡፡ investment. 3/ The Agency shall monitor the execution of ፫/ ኤጀንሲው የድህረ ፕራይቬታይዜሽን any post-privatization obligations. ግዴታዎች አፈጻጸምን ይከታተላል፡፡ 4/ The investor shall be obliged to ፬/ ባለሀብቱ የውል ግዴታዎችን ለመከታተል periodically submit to the Agency የሚያስፈልጉ መረጃዎችን ለኤጀንሲው information that is necessary for በየጊዜው የማቅረብ እና የኤጀንሲው ተወካዮች monitoring contractual requirements and ቅድመ ዝግጀት በማድረግ በማናቸውም ጊዜ to allow the representatives of the Agency ወደ ተሸጠው የልማት ድርጅት እንዲገቡና to enter and inspect the enterprise at any ግምገማ እንዲያካሂዱ የመፍቀድ ግዴታ pre-arranged time to make assessments. አለበት፡፡ ፲፩. ድህረ ፕራይቬታይዜሽን ግምገማ 11. Post Privatization Evaluation ፩/ ኤጀንሲው በፕራይቬታይዜሽን ክንውኑ ላይ 1/ The Agency shall commission an ግምገማ የሚያካሂድ ገለልተኛ ባለሙያ independent expert to conduct an በመሾም በግኝቶቹ ላይ ዓመታዊ ሪፖርት evaluation of the privatization ማውጣት ይኖርበታል፡፡ transactions undertaken and issue an annual report of its findings. 12634 ፲፪ሺ፮፻፴፬ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.60, July 10 2020 … page th ፳፩ ፪/ የግምገማው ሪፖርት የተላለፉና ቀሪ የሆኑ 2/ The evaluation report shall assess transfer ወይም የተከፈሉ የመንግሥት ዕዳዎችን፣ or extinguishment of government የመንግሥት ዋስትናዎች ያሉበትን ደረጃና liabilities, status of any government ሌሎች ተያያዥ ዕዳዎችን፣ ወደ ግል guarantees and other contingent በተዛወረው የመንግሥት የልማት ድርጅት liabilities, effects of the absence of የመንግሥት ገንዘብ ያለመኖር ያስከተለውን government funding on privatized ተፅዕኖ ወይም ውጤቶች፣ በግል ዘርፉ Public Enterprises, assessment of ውጤታማነት መገምገም ይኖርበታል፡፡ efficiency gains realized by the private እንደአስፈላጊነቱ ሌሎች የግምገማ sector, and shall include other መለኪያዎችን ማካተት ይኖርበታል፡፡ assessment measurement parameters as necessary. ፲፪. ስለ ልማት ድርጅቶች መብትና ግዴታ መተላለፍ 12. Transfer of Rights and Obligations of Public Enterprises ፩/ ወደ ግል የተዛወረ የመንግሥት የልማት 1/ A privatized Public Enterprise shall cease ድርጅት በአክሲዮን ማኅበርነት እንደተመዘገበ to exist upon the completion of registration ህልውናውን ያጣል፡፡ የመንግሥት የልማት of the share company. The rights and ድርጅቱ መብቶችና ግዴታዎች በሽያጭ ውሉ obligation of the Public Enterprise shall be መሠረት ለገዢው መተላለፍ ይኖርባቸዋል፡፡ transferred to the buyer pursuant to the sales contract. ፪/ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) ድንጋጌ 2/ Notwithstanding the Provisions of Sub- ቢኖርም፣ ተሰብሳቢና ተከፋይ ሂሣቦች ወደ Article (1) of this Article, rights and ገዢው እንደማይተላለፉ በሽያጭ ውሉ ውስጥ obligations pertaining to receivables and ስምምነት ከተደረገ ከዚሁ ጋር የተያያዙ payables shall be transferred to the trustee መብትና ግዴታዎች ወደ ባለአደራ where the sales contract provides for the ይተላለፋሉ፡፡ non-transferability of such receivables and payables to the buyer. ፲፪ሺ፮፻፴፭ 12635 gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.60, July 10 2020 … page th ፫/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፮ ንዑስ አንቀጽ (፭) 3/ The residual assets and liabilities መሠረት ከሚኒስቴሩ ውሳኔ በኋላ ወደ አክሲዮን following the decision of the Ministry, ማኅበርነት ወደ ተለወጠው የመንግሥት የልማት in accordance with Article 6 (5) of this ድርጅት ከተላለፉት ሀብትና ዕዳዎች ላይ proclamation, on the transfer of assets ዕዳቸው ተከፍሎ የቀሩ ንብረትና ዕዳዎች ወደ and liabilities of public enterprise being ባለአደራ መተላፍ ይኖርባቸዋል፡፡ converted into a share company, shall be transferred to the Trustee. ፬/ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) እና (፪) 4/ The provision of Sub Article (1) and ( 2 ) ድንጋጌዎች በአዋጅ ቁጥር ፩፻፲/፲፱፻፹፯ of this Article shall similarly be መሠረት በኤጀንሲው በተሰጠ ውሳኔ ለቀድሞው applicable with respect to the transfer of ባለንብረቶች ለተመለሱ የመንግሥት የልማት rights and obligation of public ድርጅቶች የሚተላለፉ መብትና ግዴታዎችን Enterprises returned to their former በተመለከተ በተመሳሳይ ሁኔታ ተፈጻሚ owners by the decision of the Agency ይሆናሉ፡፡ Pursuant to Proclamation No 110/1995. ፭/ የመንግሥት የልማት ድርጅት ወደ ግል 5/ Employees' pension coverage existing ከመዛወሩ በፊት የነበረ የጡረታ ሽፋን ሳይቋረጥ before the privatization of any enterprise ይቀጥላል፡፡ የአዲሱ ድርጅት ባለቤት shall continue without interruption. The የሠራኞችን ጡረታ በተመለከተ አግባብ ባላቸው new owner of a Public Enterprise shall ሕጎች በአሠሪዎች ላይ የተጣሉትን ግዴታዎች respect employers' obligations imposed ማክበር ይኖርበታል፡፡ by the appropriate laws with regard to employees' pension. ፲፫. አለመግባባትን ስለመፍታት 13. Settlement of Disputes ፩/ በውላቸው ውስጥ በግልጽ በተመለከተ የግልግል 1/ Disputes arising between the Agency ዳኝነት ሂደት ወይም አካል እንዲታይ and a buyer of a Public Enterprise የተስማሙ ካልሆነ በስተቀር፣ በኤጀንሲውና shall be referred to the appropriate በመንግሥት የልማት ድርጅት ገዢ መካከል Federal Court unless the parties have የሚነሳ ክርክር የሚቀርበው ሥልጣን ላለው agreed in their contract to submit such የፌደራል ፍርድ ቤት ይሆናል፡፡ disputes to a specific arbitration process or tribunal. 12636 ፲፪ሺ፮፻፴፮ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.60, July 10 2020 … page th ፪/ ተዋዋይ ወገኖች ክርክራቸው በግልግል ዳኝነት 2/ Where the parties have agreed to submit አካል እንዲታይ የተስማሙ ከሆነ፣ የግልግል their disputes to an arbitration tribunal, ሂደቱ በውሉና አግባብ ባላቸው የፍትሐብሔር the proceedings thereof shall be ሕግና የፍትሐብሔር ሥነ-ሥርዓት ሕግ conducted in accordance with the ድንጋጌዎች መሠረት ይመራል ። provisions of their contract and that of the Civil Procedure Code. ፲፬. ስለታክስ
14. Taxation ፩/ ታክስ የሚያርፍባቸውን ገቢዎች መወሰንን 1/ For the purpose of determining taxable በተመለከተ የንብረት የእርጅና ቅናሽ ስሌት income, the calculation of depreciation በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፯ መሠረት በተደረገው of assets shall be based on their የልማት ድርጅቶች ዋጋ ግምት ላይ valuation done in accordance with የተመሠረተ ይሆናል፡፡ ሆኖም የጨረታው ዋጋ Article 7 of this Proclamation; provided, አነስተኛ ከሆነ ገዢው በከፈለው ትክክለኛ however, that it shall be based on the ገንዘብ ላይ የተመሠረተ ይሆናል፡፡ actual amount paid by the buyer where the tender price is lower. ፪/ ኤጀንሲው በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) 2/ The Agency shall send to the concerned መሠረት የተወሰነውን የንብረቶቹን ዋጋ ዝርዝር Tax Authority the breakdown of asset ለሚመለከተው የታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ values determined in accordance with ይኖርበታል፡፡ Sub-Article 1 of this Article. ፫/ ኤጀንሲው ከንብረት ባለቤትነት ሰነድ ጋር 3/ The Agency shall also send to the በተያያዘ የቀረጥ ቴምብር የተከፈለባቸውን concerned Tax Authority the ለገዢው የተላለፉ ንብረቶች ዋጋ ዝርዝርንም breakdown of values of assets ለሚመለከተው የታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ transferred to the buyer and which are ይኖርበታል፡፡ subject to the payment of stamp duty in relation to documents of title to property. ፲፪ሺ፮፻፴፯ 12637 gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.60, July 10 2020 … page th ክፍል ስድስት PART SIX MISCELLANEOUS PROVISIONS ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች ፲፭. ከፕራይቬታይዜሽን የተገኘ ገንዘብን ስለመጠቀም 15. Use of Proceeds from Privatization ከፕራይቬታይዜሽን ከተገኘ ገንዘብ ላይ ለክንውኑ Any proceeds from privatizations shall be paid የተደረገው ወጪ ተቀንሶ ቀሪው ገንዘብ ሚኒስቴሩ net of the costs of the transaction into an በሚያስተዳድረው የኢንዱስትሪ ልማት ፈንድ Industrial Development Fund Bank account የባንክ ሂሣብ ተቀማጭ ይደረጋል፡፡ administered by the Ministry. ፲፮. የመተባበር ግዴታ እና የኤጀንሲው ኃላፊነት 16. Duty to Cooperate and the Responsibilities of the Authority ፩/ ማንኛውም የፌደራል ወይም የክልል 1/ Any Federal or Regional Government Organ መንግሥት አካል ወይም የመንግሥት or Official shall have the duty to cooperate ባለሥልጣን የፕራይቬታይዜሽን ፕሮግራሙን in furnishing any information or rendering በማስፈጸም ሂደት የሚጠየቀውን መረጃ ወይም any assistance requested in the course of ድጋፍ በመስጠት የመተባበር ግዴታ implementing privatization transaction. አለበት፡፡ ፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) የተመለከተው 2/ Without limiting the generality stated in አጠቃላይ አነጋገር እንደተጠበቀ ሆኖ፣ Sub-Article (1) of this Article, the time limit ለኤጀንሲው የሚተላለፉ መረጃዎችና ለገዢዎች for furnishing information to the Agency የሚሰጡ አገልግሎቶች የሚቀርቡበት የጊዜ and providing required services to buyers ገደብ በኤጀንሲው ይወሰናል፡፡ shall be determined by the Agency. ፫/ ከባለቤትነት ማስረጃዎች፣ ከአገልግሎት ውሎች 3/ Time spent waiting for the buyer to comply እና ከንግድ ፈቃዶች ዝውውር ጋር በተያያዘ with formalities in relation to the transfer of ገዥው ፎርማሊቲዎችን ለማሟላት የሚያጠፋው title deeds, utility contracts and licenses ጊዜ የጊዜ ገደቡን ለማስላት ታሳቢ shall not be considered for the purpose of አይሆንም፡፡ calculating the time limit. ፲፯. ሕገወጥ ባለይዞታዎችን ስለማስለቀቅ 17. Eviction of Illegal Occupants ፩/ ወደ ግል እንዲዛወር የተደረገ የልማት ድርጅት 1/ A court to which an application of suit is ሕንፃን ወይም ቅጥር ግቢን በሕገወጥ መንገድ lodged for the eviction of a person alleged በመያዝ ርክክብ እንዳይፈጸም ያወከ ሰውን to illegally occupy the building or premises ለማስለቀቅ የክስ አቤቱታ የቀረበለት ፍርድ of a privatized Public Enterprise and impede ቤት የይዞታውን ሕጋዊነት የሚያሳይ መከላከያ the handover thereof, shall, unless a 12638 ፲፪ሺ፮፻፴፰ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.60, July 10 2020 … page th ካልቀረበለት በስተቀር በ፴ (ሰላሣ) ቀናት statement of defense showing the legality of ውስጥ የማስለቀቂያ ትእዛዝ በመስጠት the occupation is submitted to it, issue and ውሳኔውን ያስፈጽማል፡፡ enforce an eviction order within thirty (30) days. ፪/ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) ድንጋጌ ከአዋጅ 2/ The provisions of sub-Article (1) of this ውጭ ስለተወሰዱ ንብረቶች በወጣው አዋጅ Article shall also be applicable with respect ቁጥር ፩፻፲/፲፱፻፹፯ መሠረት በኤጀንሲው ውሳኔ to the restitution of properties by the ለቀድሞ ባለቤቶቻቸው በሚመለሱ ንብረቶችም decision of the Agency pursuant to ላይ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡ ሆኖም የይዞታውን Proclamation No. 110/1995 provided, ሕጋዊነት የሚመለከት መከላከያ ተቀባይነት however, that any defense regarding the አይኖረውም። legality of the occupation shall not be entertained. ፲፰. የተሻሩ እና ተፈጻሚ የማይሆኑ ህጎች 18. Repealed and Inapplicable Laws ፩/ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል 1/ The Privatization of Public Enterprises ለማዛወር በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፮/፲፱፻፺፩ Proclamation No. 146/1998 (as amended) (እንደተሻሻለ) በዚህ አዋጅ ተሽሯል። is hereby repealed. ፪/ ይህን አዋጅ የሚቃረን ማንኛውም ሕግ፣ ደንብ 2/ No Law, Regulation, Directive or መመሪያ ወይም ልማዳዊ አሰራር በዚህ አዋጅ Practice shall, in so far as it is በተሸፈኑ ጉዳዮች ላይ ተፈጻሚነት inconsistent with this Proclamation, አይኖረውም፡፡ have force or effect in respect of matters provided for by this Proclamation. የ ፲፱. የመሸጋገሪያ ድንጋጌ
19. Transitional Provision ከዚህ አዋጅ መውጣት በፊት የመንግሥት Any Existing contract related with የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል ለማዛወር privatization and issues which are not በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፵፮/፲፱፻፺፩ concluded under Privatization of public (እንደተሻሻለው) መሰረት ከፕራይቬታይዜሽን Enterprizes Proclamation No.146/1991 ጋር ተያይዞ ለተደረጉ ውሎችና ፍጻሜ ላላገኙ (Amneded) shall remain enforce in respect of ጉዳዮች የዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች ተፈጻሚ this Proclamation. ይሆናሉ፡፡ 12639 ፲፪ሺ፮፻፴፱ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.60, July 10 2020 … page th ፳. ተፈጻሚነት ያለው ሕግ 20. Applicable Laws ፩/ ነባር ድርጅትን ለማስፋፋትና ለማሻሻል 1/ Modification, Expansion of priorly ስለሚሰጡ ማበረታቻዎች እንዲሁም የውጭ existed enterprizes and also Foreign ዜጎችና ባለሀብቶች በኢንቨስትመንት መስክ citzens and investors who are render on ስለሚሳተፉበት ሁኔታ ስለሚጠበቁላቸው መብቶች investment sectors obtain incentives and አግባብነት ባላቸው ኢንቨስትመንት ሕጎች rights on the basis of appropriate የተደነገጉት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች investment laws shall to effect on those ወደ ግል በተዛወረላቸው ላይም ተፈጻሚ public Enterprises transfered into ይሆናል፡፡ privatization . ፪/ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) ቢኖርም፣ 2/ Notwithstanding the provision of Sub- በኢንቨስትመንት ሕጉ ለሀገር ውስጥ ባለሀብት Article (1) of this Article, the definition የተሰጠው ትርጉም ለዚህ አዋጅ አፈፃፀም given to “domestic investor “ under the መንግሥትንና የመንግሥት የልማት investment Proclamations does not ድርጅቶችን አይጨምርም፡፡ include Government or public enterprise for the purpose of implementation of this Proclamation. ፳፩. አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ 21. Effective Date ይህ አዋጅ በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ This Proclamation shall come into force as ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጸና ይሆናል፡፡ of the date of its publication in the Federal Negarit Gazette. አዲስ አበባ ሐምሌ ፫ ቀን ፪ሺ፲፪ ዓ.ም. Done at Addis Ababa On the 10th Day of July 2020. ሳህለወርቅ ዘውዴ SAHLEWORK ZEWDE PRESDIENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ REPUBLIC OF ETHIOPIA ሪፐብሊክ ፕሬዚደንት 12640 gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.60, July 10 2020 … page th 12641 gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፷ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.60, July 10 2020 … page th