Maritime Labour by the International Labour Convention Ratification Proclamation No. 1063/2017
颁布于 2017 · 文本截至 2026-10-01
以研究形式发布的公开法律与官方指引,不构成法律、税务或金融建议。
研究内容本身以英文撰写。标题和标签已翻译,调查结果和引文未翻译。
关于这部法律
- 语言
- English; Amharic
- 类型
- 法令
- 国家
- 埃塞俄比亚
- 主题
- Sea
- 关键词
- labour, procedural matters, ratification, social protection
在哪里阅读
该法律没有记录来源链接。
文本
所收录的法律原文,按条款排列。每个条款都有自己的链接。
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ FEDERAL NEGARIT GAZETTE OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ማውጫ አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፷፫/፪ሺ፲ ዓ.ም የማሪታይም አሠሪና ሠራተኛ ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ……………………………………………ገጽ ፲ሺ፵፰ CONTENT Proclamation No. 1063/2017 Maritime Labour by the International Labour Convention Ratification Proclamation.............................Page 10048 አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፷፫/፪ሺ፲ የማሪታም አሠሪና ሠራተኛ ኮንቬንሽንን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የማሪታም አሠሪና ሠራተኛ ኮንቬንሽን የካቲት ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፰ ዓ.ም በዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት ዓለም አቀፍ ሌበር ኮንፈረንስ በጄኔቫ ስዊዘርላንድ የፀደቀና ከነሐሴ ፲፬ ቀን ፪ሺ፭ ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ የዋለ በመሆኑ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር ፯ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም ባደረገው ስብስባ ያፀደቀው በመሆኑ፣ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፦ ፩. አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “የማሪታይም አሠሪና ሠራተኛ ኮንቬንሽን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፷፫/፪ሺ፲” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ PROCLAMATION NO.1063/2017 A PROCLAMATION TO RATIFY THE MARITIME LABOUR CONVENTION WHEREAS, the Maritime Labour Convention has been adopted by the International Labour Conference of the International Labour Organization at Geneva; Switzerland on 23 rd February 2006 and came in to force as 20 August 2013; WHEREAS, the House of peoples’ Representatives of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified this Agreement at its session held on the 16 day of November 2017; NOW, THEREFORE, in accordance with article 55 (1) and (12) of the Constitution of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, it is hereby proclaimed as follows: 1. Short Title This Proclamation may be cited as the “Maritime Labour by the International Labour Convention Ratification Proclamation No. 1063/2017. ሃያ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፲፮ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፪ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም 24 th Year No. 16 ADDIS ABABA 11 th December ,2017 ÃNÇ êU Unit Price nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1 Negarit G. P.O.Box 80001 gA ፲ሺ፵፱ ØdE‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ R ፲፮ ታህሣሥ ፪ሺ፲ ›.M Federal Negarit Gazette No. 16, 11th December 2017 …... ………./page 10049 ፪. ስምምነቱ ስለመጽደቁ በዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት ዓለም አቀፍ ሌበር ኮንፈረንስ የካቲት ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፰ ዓ.ም በጄኔቫ ሲዊዘርላንድ የጸደቀው የማሪታይም አሠሪና ሠራተኛ ኮንቬንሽን ፀድቋል። ፫. አስፈጻሚ አካል የሠራተኛ ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከትራንስፖርት ሚኒስቴር እና ከሚመለከታቸው ሌሎች የመንግሥት አካላት ጋር በመተባበር ኮንቬንሽኑ በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ የሚያስፈልጉ እርምጃዎችን የመውሰድ ኃላፊነት ተሰጥቶታል። ፬. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል። [ አዲስ አበባ ታህሣሥ ፪ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት 2. Ratification of the Agreement The Maritime Labour Convention adopted by the International Labour Conference of the International Labour Organization at Geneva; Switzerland On 23 rd February 2006 is hereby ratified. 3. Implementing organ The Ministry of Labour and Social Affairs, in collaboration with the Ministry of Transport and other relevant government organs, is hereby empowered to undertake the necessary measures for the implementation of the Convention. 4. Effective Date This Proclamation shall enter into force on the date of publication in the Federal Negarit Gazette. Done at Addis Ababa, this 11th day of December, 2017. MULATU TESHOME (DR.) PRESIDENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA