跳到主要内容
Nelum
埃塞俄比亚的法律

Definition of Powers and Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic Republic of Ethiopia (Amendment) Proclamation 942/2016

颁布于 2016-05-12 · 文本截至 2026-10-01

以研究形式发布的公开法律与官方指引,不构成法律、税务或金融建议。

研究内容本身以英文撰写。标题和标签已翻译,调查结果和引文未翻译。

research.laws.repealedOn

关于这部法律

语言
English
类型
法令
国家
埃塞俄比亚
主题
Agricultural and rural development
关键词
agricultural development, institution, governance, pastoralism, animal production

在哪里阅读

    该法律没有记录来源链接。

文本

所收录的法律原文,按条款排列。每个条款都有自己的链接。

  1. የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ FEDERAL NEGARIT GAZETTE OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA ሃያ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፷፩ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 22nd Year No 61 አዲስ አበባ ሚያዚያ ፳4 ቀን ፪ሺ፰ ዓ.ም ADDIS ABABA 2nd May, 2016 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ማውጫ CONTENTS አዋጅ ቁጥር ፱፻፵፪/፪ሺ፰ ዓ.ም Proclamation No.942 /2016 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ Definition of Powers and Duties of the Executive Organs አካላትን ስልጣንና ተግባር መወሰኛ (ማሻሻያ) አዋጅ………. of the Federal Democratic Republic of Ethiopia …………………………………………………..ገጽ 8ሺ9)%4 (Amendment) Proclamation ………………....Page 8964 አዋጅ ቁጥር ፱፻፵፪/፪ሺ፰ PROCLAMATION No. 942/2016 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ A PROCLAMATION TO PROVIDE FOR THE አካላትን ስልጣንና ተግባር መወሰኛ አዋጅን ለማሻሻል AMENDMENT OF THE DEFINITION OF POWERS AND DUTIES OF THE EXECUTIVE ORGANS OF THE የወጣ አዋጅ FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ WHEREAS, it has become necessary to amend the አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን Proclamation Defining the Powers and Duties of the የወጣውን አዋጅ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ Executive Organs of the Federal Democratic Republic of Ethiopia; በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ NOW, THEREFORE, in accordance with Article ሕገመንግስት አንቀጽ $5 (1) መሠረት የሚከተለው 55 (1) of the Constitution of the Federal Democratic ታውጇል፡፡ Republic of Ethiopia, it is hereby proclaimed as follows. 1. አጭር ርዕስ 1. Short Title This Proclamation may be cited as the “Definition of ይህ አዋጅ “የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ Powers and Duties of the Executive Organs of the ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር Federal Democratic Republic of Ethiopia መወሰኛ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር ፱፻፵፪/፪ሺ፰” ተብሎ (Amendment) Proclamation 942/2016”. ሊጠቀስ ይችላል፡፡ 2. Amendment 2. ማሻሻያ The Definition of Powers and Duties of the Executive የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ Organs of the Federal Democratic Republic of Ethiopia አስፈጻሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር መወሰኛ አዋጅ Proclamation 916/2015 is hereby amended as follows: ቁጥር ፱፻፲፮/፪ሺ፰ እንደሚከተለው ተሻሽሏል፡-

  2. ÃNÇ êU nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1 Unit Price Negarit G. P.O.Box 80001 gA ôሺ9ÿ%5 ØdE‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R %1ሚያዚያ፳4qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No 61, 2nd May, 2016………. page 8965 1/ የአዋጁ አንቀጽ ፲፬ ንዑስ አንቀጽ (፩) ፊደል ተራ 1/ Paragraphs (j) and (k) of sub-article (1) of Article (በ) እና (ተ) ተሠርዘው ቀጥለው ያሉት ፊደሎች 14 of the Proclamation are deleted the subsequent (ቸ)፣ (ኀ) እና (ነ) እንደቅደም ተከተላቸው (በ)፣ (ተ) paragraphs (l), (m) and (n) are re-organized as እና (ቸ) ሆነው ተሸጋሽገዋል፤ paragraphs (j), (k) and (l), respectively; 2/ የአዋጁ አንቀጽ ፲፮ ተሰርዞ ከአንቀጽ ፲፯ እስከ 2/ Article 16 of the Proclamation is deleted and the subsequent Articles from Article 17 to 42 are አንቀጽ ፵፪ ያሉት ተከታይ አንቀጾች እንደቅደም renumbered as Articles 16 to 41; ተከተላቸው ከአንቀጽ ፲፮ እስከ ፵፩ ሆነው ተሸጋሽገዋል፤ 3/ በአዋጁ አንቀጽ ፴፯ (እንደተሸጋሸገው) ከንዑስ 3/ Paragraph (c) is added following paragraph (b) of sub-article (2) of Article 37 of the Proclamation (as አንቀጽ (2) ፊደል ተራ (ለ) ቀጥሎ የሚከተለው renumbered) አዲስ ፊደል ተራ (ሐ) ተጨምሯል፡- “c) the Ethiopian Federal Police Commission.” “ሐ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን፡፡” 4/ Sub-articles (3) and (4) of Article 37 of the 4/ የአዋጁ አንቀጽ ፴፯ (እንደተሸጋሸገው) ንዑስ አንቀጽ Proclamation (as renumbered) are deleted and (፫) እና (4) ተሰርዘው በሚከተሉት አዲስ ንዑስ replaced by the following new sub-articles (3) and አንቀጾች (3) እና (4) ተተክተዋል፡- (4): “3/ The Charities and Societies Agency shall be “3/ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ accountable to the Ministry of Federal and ተጠሪነት ለፌደራልና አርብቶ አደር ልማት Pastoralist Development Affairs. ጉዳዮች ሚኒስቴር ይሆናል፡፡ 4/ The following executive organs shall be 4/ የሚከተሉት አስፈጻሚ አካላት ተጠሪነት ለፌዴራል accountable to the Federal Attorney General: ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ይሆናል፡- a) the Justice and Legal System Research

  3. ሀ) የፍትሕና የሕግ ሥርዓት ምርምር Institute; ኢንስትቲዩት፤ b) the Federal Prison Commission.” ለ) የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን፡፡” 3. Effective Date This Proclamation shall enter into force on the date of 3. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ publication in the Federal Negarit Gazette. የፀና ይሆናል፡፡ Done at Addis Ababa, this 2nd day of May, 2016. አዲስ አበባ ሚያዚያ !4 ቀን ፪ሺ፰ ዓ.ም MULATU TESHOME (DR.) ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ PRESIDENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA gA ôሺ9ÿ%5 ØdE‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R %1ሚያዚያ፳4qN ፪ሺ፰ ›.M Federal Negarit Gazette No 61, 2nd May, 2016………. page 8965 የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

Definition of Powers and Duties of the Executive Organs of the Federal Democratic Republic of Ethiopia (Amendment) Proclamation 942/2016 · Nelum