Definition of Organization, Powers and Duties of the Ethiopian Food and Drug Authority Council of Ministers Regulation (NO. 531/2023)
Made 2023 · Text as of 2026-10-01
Public law and official guidance, published as research. Not legal, tax or financial advice.
About this law
- Language
- English
- Kind
- Regulation
- Country
- Ethiopia
- Subjects
- Food and nutrition, Cultivated plants, General
- Keywords
- public health, authorization/permit, certification, condiments/herbs/spices, consumer protection, food additives, food safety and quality, fraud, inspection, institution, international trade, packaging/labelling, monitoring, registration, data collection/reporting, risk assessment/management, standards, traceability, vending, legal proceedings/administrative proceedings, offences/penalties, access-to-information, education, transport/storage, treated food, governance, internal trade, tobacco, agricultural commodities
- Categories
- *, agriculture
Where to read it
Text
The law's own text, section by section, as held. Each section has its own link.
4. Objective የባለሥልጣኑ ዓላማ ምግብ፣ መድሐኒት፣ የህክምና The objective of the Authority shall be to protect መሣሪያ፣ ደምና የደም ተዋጽዎ፣ ባሕላዊ፣ ተደጋጋፊ the public health by regulating food, medicine ወይም አማራጭ መድሐኒት፣ የውበት መጠበቂያ፣ and medical devices, blood and blood products, ትምባሆ፣ የጥራት አገልግሎት ሰጪ፣ ባዩኢኩቫለንስ traditional, complementary or alternative ማዕከል እና ባለሥልጣኑ ቁጥጥር እንዲያደርግ medicine, cosmetics, tobacco, quality control ሥልጣን የተሰጠውን ሌላ ምርት እና አገልግሎት service provider, bioequivalence centers and በመቆጣጠር የሕብረተሰቡን ጤና መጠበቅ ነው፡፡ other products and services entrusted to the Authority to regulate. ፭. ሥልጣንና ተግባር 5. Powers and Duties ባለስልጣኑ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት The Authority shall have the following powers ይኖሩታል፡፡ and duties. 1/ Initiate and submit to the ministry a policy, ፩/ ቁጥጥር የሚደረግበትን ምርት፣ የጥራት ቁጥጥር strategy and law ideas in regulatory አገልግሎት ሰጪ፣ ባዩኢኩቫለንስ ማዕከል እና perspective for Regulation of regulated ባለሥልጣኑ ቁጥጥር እንዲያደርግ ስልጣን product, quality control service provider, የተሰጠው ሌላ ምርት እና አገልግሎት በተመለከተ bioequivalence centers and other products ከቁጥጥር ዓላማ አንጻር የፖሊሲ፣ እስትራቴጂ እና and services entrusted to the Authority; as ህግ ሀሳብ ያመነጫል፤ ለሚኒስቴሩ ያቀርባል፤ appropriate implement, follow up the በመንግስት ሲጸድቅ እንዳግባብነቱ ተግባራዊ implementation same upon approval by the ያደርጋል፤ አፈጻጻማቸውን ይከታተላል፤ government; 2/ Based on applicable criteria, as appropriate, ፪/ ቁጥጥር የሚደረግበት ምርት ተፈጻሚ መስፈርቶችን register, acknowledge, issue market መሠረት በማድረግ እንዳግባብነቱ ይመዘግባል፤ authorization, special regulatory license for ዕውቅና፤ የገበያ ፈቃድ፣ ልዩ የቁጥጥር ፈቃድ regulated products and take appropriate ይሰጣል፣ አግባብነት ያለው አስተዳደራዊ እርምጃ administrative measures; ይወስዳል፤ gA ፲፬ሺ፮፻፸፬ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፳፬ ቀን ፪ሺ፲፭ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 3rd March, 2023 …page 14674 ፫/ ቁጥጥር የሚደረግበት ምርት በተመለከተ የቁጥጥር 3/ Issue and enforce regulatory criteria መስፈርት ያዘጋጃል፣ ያስፈጽማል፤ አስገዳጅ ደረጃን concerning regulated product; enforce ያስፈጽማል፤ የብሔራዊ ደረጃ ሀሳብ ያመነጫል፣ Ethiopian mandatory standards; initiate national standards and implement same upon ሲጸድቅ ተግባራዊ ያደርጋል፤ approval; ፬/ ቁጥጥር የሚደረግበት ምርት አስመጪ፤ ላኪ፤ የጥራት 4/ Issue certificate of competency or special ቁጥጥር አገልግሎት ሰጪ ተቋም፤ ባዩኢኩቫለንስ regulatory license to importer, exporter, for cross regional purpose manufacturer or ማዕከል፤ ምርትን ከአንድ ክልል በላይ ለሚያቀርብ wholesaler of regulated products, quality አምራች እና አከፋፋይ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር control service provider and bioequivalence ወረቀት ወይም ልዩ የቁጥጥር ፈቃድ ይሰጣል፤ centers; ፭/ በባለሥልጣኑ እውቅና ገበያ ውስጥ እንዲገባ የተደረገን 5/ Inspect, investigate, including retail, any ወይም ህገ ወጥ የሆነ ቁጥጥር የሚደረግበት ምርት place or establishment in regions and collect በተመለከተ የችርቻሮ ተቋምን ጨምሮ በክልል ባለ sample of regulated products that entered በማንኛውም ቦታ ወይም ተቋም ውስጥ ገብቶ into the market with authorization of the ምርቱን በሚመለከት የቁጥጥር ምርመራ ያደርጋል፣ Authority or illicit product; take appropriate administrative measures against the product ናሙና ይወስዳል፣ በምርቱ ላይ ሕጋዊ እርምጃ and cause the concerned body to take the ይወስዳል፤ በተቋሙ ላይ የሚመለከተው አካል appropriate measures against the እርምጃ እንዲወስድ ያደርጋል፤ establishment; ፮/ ቁጥጥር የሚደረግበት ምርት፣ ለምርቱ የሚውል 6/ Issue import permit to regulated products, ማሸጊያ ቁሳቁስ ወይም ጥሬ ዕቃ ወደ ሀገር raw materials and packaging materials to be የማስገቢያ ፈቃድ ይሰጣል፤ used for such products; ፯/ ጥያቄ ሲቀርብለት ወደ ውጭ ሀገር ለሚላክ ጥሬ 7/ Issue, when requested, certificate of health to ምግብ፣ በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ ለተዘጋጀ raw, semi- processed or processed food; ምግብ የጤና ምስክር ወረቀት ይሰጣል፤ ፰/ አግባብነት ባለው ሕግ መሠረት ለጤና ጎጂነት ያለው 8/ In accordance with the relevant law, prohibit የምግብ ንጥረ ነገር የያዘ ምግብ እንዳይመረት፣ ወደ manufacturing, importing, or sale of food with unhealthy ingredient; cause the amount አገር ውስጥ እንዳይገባ፣ ወይም ገበያ ላይ እንዳይውል of unhealthy content or ingredient within a ይከለክላል፤ ወይም ምግቡ ሊይዝ የሚችለውን ጤናማ food be restricted; regulate health warning, ያልሆነው ንጥረ-ነገር ገደብ እንዲኖረው ያደርጋል፤ labeling, advertisement and related matters; የጤና ማስጠንቀቂያ፣ ገላጭ ጽሑፍ፣ ማስታወቂያና ተያያዥ ጉዳዮችን ቁጥጥር ያደርጋል፤ ፲፬ሺ፮፻፸፭ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፳፬ ቀን ፪ሺ፲፭ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 3rd March, 2023 …page 14675 ፱/ የተመዘገበ ወይም ዕውቅና ያለው ወይም ህገ-ወጥ 9/ Notify and create awareness, as appropriate, ምርት፣ ተቋም፣ የተወሰደ አስተዳደራዊ እርምጃና to the public and stakeholders about የባለሥልጣኑን ተግባር በተመለከተ እንደአግባብነቱ registered or authorized or illicit products, ለህዝብና ባለድርሻ አካላት ያሳውቃል፤ የግንዛቤ establishments, administrative measures ማስጨበጥ ሥራ ይሰራል፤ taken and the Authority`s regulatory functions; ፲/ ቁጥጥር በሚደረግበት ምርት የደረሰ ድንገተኛ አደጋ 10/ Establish response system, perspective to ከቁጥጥር አንጻር ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል regulatory, to emergency caused by a ሥርዓት እንዲሁም ቁጥጥር የሚደረግበት ምርት regulated product; establish a system that ለድንገተኛ አደጋ ምላሽ ስለሚውልበት አግባብ enables utilization of regulated product for ሥርዓት ይዘረጋል፤ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር emergency response; work in collaboration በትብብር ይሰራል፤ with concerned bodies; ፲፩/ መሠረታዊ መድሐኒቶች፣ በድንገተኛ አደጋ ጊዜ 11/ Issue, revise essential medicine list, list of ጥቅም ላይ መዋል ስለሚችሉ መድሐኒቶች፣ እና ያለ medicine to be utilized for emergency; ማዘዣ ጥቅም ላይ ስለሚውሉ መድሐኒቶች ዝርዝር and over counter medicine list; ያወጣል፣ ይከልሳል፤ ፲፪/ የምግብ ጭማሪ ዝርዝር ያወጣል፤ ብሔራዊ 12/ Issue food additive list; issue national የመድኃኒት ቀመር ያወጣል፤ መድሐኒቶችን medicine formulary; categorize medicines በተለያዩ መደቦች ይከፍላል፣ ይከልሳል፤ into different categories; ፲፫/ በመድሐኒት ችርቻሮ ተቋማት ደረጃቸውን መሰረት 13/ Issue list or categorize medicines to be በማድረግ መያዝ የሚገባቸውን መድሐኒቶች መደብ possessed by retail medicine ወይም ዝርዝር ያወጣል፤ establishment in their respective level; ፲፬/ የመድሐኒት እና የህክምና መሣሪያን አግባባዊ 14/ Work with concerned bodies on the አጠቃቀም ተግባራዊ እንዲሆን ከሚመለከታቸው implementation of rational use of አካላት ጋር በትብብር ይሰራል፤ medicine and medical device; ፲፭/ የናርኮቲክ መድሐኒት፣ የሳይኮትሮፒክ ንጥረ ነገር 15/ Regulate manufacturing, importing, እና የፕሪከርሰር ኬሚካልን አመራረት፣ ወደ ሀገር exporting, wholesaling, distributing, ውስጥ ማስገባት፣ ወደ ውጭ አገር መላክ፣ ማከፋፈል፣ prescribing, dispensing, using, recording, ስርጭት፣ አስተዛዘዝ፣ እደላ፣ አጠቃቀም፣ መረጃ reporting and disposal of narcotic drug, psychotropic substance and precursor አያያዝ፣ ሪፖርት አደራረግ እና አወጋገድ ላይ chemical, and prevent their abuse; ቁጥጥር ያደርጋል፤ አላግባብ ሥራ ላይ እንዳይውሉ ይከላከላል፤ gA ፲፬ሺ፮፻፸፮ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፳፬ ቀን ፪ሺ፲፭ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 3rd March, 2023 …page 14676 ፲፮/ የሕክምና ሙከራ ጥያቄዎችን በመገምገም ይፈቅዳል፣ 16/ Evaluate clinical trial request and ሙከራው በተፈቀደለት አግባብና በመልካም authorize; monitor and inspect to ensure የሕክምና ሙከራ ሥርዓት መሠረት መካሄዱን the trail performed in accordance with the authorization and good clinical trial ይቆጣጠራል፤ ውጤቱን በመገምገም ለኅብረተሰቡ practice; evaluate and authorize the use of ጥቅም በሚኖረው መልኩ ሥራ ላይ እንዲውል the result in such a way it benefits the ይፈቅዳል፤ አስፈላጊ ሲሆን በማንኛውም ጊዜ public; when necessary, order at any time, የሕክምና ሙከራው እንዲታገድ ወይም እንዲቋረጥ the clinical trial to be suspended or ትእዛዝ ይሰጣል፤ terminated; ፲፯/ የድህረ-ገበያ ቅኝት ያካሂዳል ወይም እንዲካሄድ 17/ Undertake or order post market ያዛል፤ በቅኝቱ ውጤት መሠረት አግባብ ያለውን surveillances; take appropriate measures እርምጃ ይወስዳል፤ based on the result of the surveillance; ፲፰/ በዓለም ጤና ድርጅት፣ ጥብቅ የቁጥጥር ሥርዓት 18/ Adopt and implement, as appropriate, ባለው ተቋም፣ ኢትዮጵያ ባደረገችው የሁለትዮሽ criteria, standard, methods, ወይም የጋር ስምምነት፣ ባለሥልጣኑ ባደረገው pharmacopeia, manufacturer`s in house የትብብር መግባቢያ ማዕቀፍ ወይም ሌላ ዓለም method or criteria adopted or activity undertaken by the World Health አቀፍ ተቋም አማካኝነት የወጣ መስፈርት፣ ደረጃ፣ Organization, stringent regulatory ዘዴ፣ መፅሐፈ መድሐኒት፣ የአምራች የምርመራ ዘዴ authority, mutual or multi-lateral ወይም መስፈርት ወይም የተከናወነ የቁጥጥር ተግባር agreement entered by Ethiopia or other እንዳግባብነቱ ይቀበላል፤ ይተገብራል፤ ‹ International Organization relevant to its ፲፱/ ቁጥጥር የሚደረግበት ምርት ደህንነት ክትትል regulatory works; 19/ Conduct safety monitor of regulated ያደርጋል፣ መረጃ ያሰባስባል፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ products, collect information; follow-up ክትትል የሚደረግበት ምርት ላይ ያሉ የመድሐኒት evidence of existing and new adverse ነባር እና አዲስ ጎጂ ክስተቶች እና መረጃዎችን events and information about globally ይከታተላል፤ ጥቅም ላይ መዋል የማይገባው ምርት monitored products; notify the public ሲኖር ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀም ያሳውቃል፤ where there is product not to be used, አግባብነት ያለውን እርምጃ ይወስዳል፤ take the appropriate measure; ፳/ ክልል ተሻጋሪ በሆነ የማስታወቂያ መንገድ የሚተላለፍ 20/ Regulate cross regional advertisement of ቁጥጥር የሚደረግበት ምርትን የሚመለከት regulated products in cooperation with ማስታወቂያን አግባብ ካለው አካል ጋር በመሆን the concerned body; regulate promotion ይቆጣጠራል፤መድሐኒትና የሕክምና መሳሪያ of medicine and medical device with በፕሮሞሽናል ቁስ እና በባለሙያ ስለሚተዋወቅበት promotional materials and professionals; አግባብ ይቆጣጠራል፤ gA ፲፬ሺ፮፻፸፯ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፳፬ ቀን ፪ሺ፲፭ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 3rd March, 2023 …page 14677 ፳፩/ ለትምባሆ ምርት ንግድ ስራ ልዩ የቁጥጥር ፈቃድ 21/ Issue tobacco product special regulatory ይሰጣል፣ የትምባሆ ምርት ይዘት፣ መረጃን ይፋ license; regulate the content and product ማድረግ፣ አመራረት፣ አስተሻሸግ፣ ገላጭ ጽሁፍ፣ ወደ disclosure, manufacturing, packaging, labeling, design, import, storage, ሀገር ውስጥ ማስገባት፣ ጅምላ መሸጥ፣ ማከፋፈል፤ distribution, advertisement, promotion የማስተዋወቅ፣ ፕሮሞት የማድረግ እና ስፖንሰርሺፕ and sponsorship, report, and related ክልከላ፣ ሪፖርት እና ተያያዥ የትምባሆ ምርት aspects of tobacco products in line with ቁጥጥር ጉዳዮችን በአዋጁና አዋጁን ለማስፈጸም the World Health Organization በሚወጡ ሕጎች፣ በዓለም የጤና ድርጅት የትምባሆ Framework Convention on Tobacco ቁጥጥር ማዕቀፍ ኮንቬንሽን እና የኮንቬንሽኑን Control and its implementing guideline; ማስፈጸሚያ ጋይድላይን መሠረት ይቆጣጠራል፤ ሕገ- ወጥ ምርት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ይከላከላል፤ ተገቢውን እርምጃ ይወስዳል፤ ፳፪/ በትምባሆ ቁጥጥር ላይ የወጣውን የዓለም ጤና 22/ Coordinate the implementation of the ድርጅት የትምባሆ ቁጥጥር ማዕቀፍ ኮንቬንሽን እና World Health Organization Framework የኮንቬንሽኑን ማስፈጸሚያ ጋይድላይንና ፕሮቶኮል Convention on Tobacco Control and its አፈጻጸም ያስተባብራል፤ የትምባሆ ቁጥጥርን implementing guideline; establish ውጤታማነት የሚከታተል አስተባባሪ አካል national coordinating mechanism to follow-up effective implementation of እንዲመሠረት ያደርጋል፤ tobacco control; ፳፫/ ቁጥጥር ከሚደረግበት ምርት ጋር በተያያዘ አግባብነት 23/ Concerning regulated products, search ባለው ሕግ መሠረት በፍርድ ቤት ወይም ያለፍርድ any establishment, place, vehicles, ቤት ትዕዛዝ ማንኛውንም ተቋም፣ ቦታ፣ ተሸከርካሪ፣ premises or other places and things with ግቢ ወይም ሌላ ነገር እና ቦታ ይፈትሻል፤ አግባብነት or without court order as provided by the ያለውን እርምጃ ይወስዳል፤ relevant law; take appropriate measures; ፳፬/ በአገሪቱ መውጫና መግቢያ ኬላ ላይ ባለሙያ 24/ Assign employee at entry and exit port of ይመድባል፤ቁጥጥር የሚደረግበትን ምርት በተመለከተ the country; conduct regulatory work on ቁጥጥር ያከናውናል፤ ገቢና ወጪን የመቆጣጠር regulated products and collaborate with ሥልጣን ካለው አካል ጋር ይተባበራል፤ the appropriate body mandated to control በሚመለከተው አካል ከተቋቋሙ የመውጫና መግቢያ exit and entrance; decide, when ኬላዎች ቁጥጥር የሚደረግበት ምርት ወደ አገር ውስጥ necessary, the entry and exit of a የሚገባበትን ወይም የሚወጣበትን ኬላ መወሰን regulated product from the exit and አስፈላጊ ሲሆን ይወስናል፤ entrance established by the appropriate body; ፲፬ሺ፮፻፸፰ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፳፬ ቀን ፪ሺ፲፭ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 3rd March, 2023 …page 14678 ፳፭/ ዘመናዊ የቁጥጥር ሥርዓት በመዘርጋት ተግባራዊ 25/ Establish and implement modern ያደርጋል፤ የቁጥጥር መረጃ ማዕከል ሆኖ ያገለግላል፤ regulatory system; serve as a regulatory information center; ፳፮/ የቁጥጥር ተግባሩን ለማከናወን አስፈላጊ የሆኑ 26/ Organize laboratories necessary for the ላቦራቶሪዎችን ያደራጃል፤ execution of its regulatory function; ፳፯/ ለሚያከናውናቸው ሥራዎች ዕውቅና ባለው አገራዊ 27/ Accept, as it deemed necessary, quality assurance report, inspection report, ወይም ዓለም አቀፍ ተቋም የተከናወነ የሦስተኛ ወገን declaration and laboratory result conducted የጥራት ሪፖርት፣ የኢንስፔክሽን ሪፖርት፣ መግለጫ by accredited National or International እና የላብራቶሪ ምርመራ ውጤት እንዳስፈላጊነቱ organization for activities it undertakes; ይቀበላል፤ 28/ Where the Authority suspect that a regulated ፳፰/ ቁጥጥር የሚደረግበት ምርት በሕግ የሚጠየቅን product is non-compliant to the criteria or መስፈርት ወይም ደረጃ ያላሟላ ወይም ህገ-ወጥ ምርት standard or it is illicit product; seize, collect ስለመሆኑ ሲጠረጥር እንዳግባብነቱ ምርቱን ይይዛል፣ sample, investigate; order for recall or return ናሙና ይወስዳል፤ ምርቱ ከገበያ እንዲሰበሰብ፣ ወደ to the country imported from, the product to መጣበት አገር እንዲመለስ፣ ተለይቶ እንዲቀመጥ be kept separately; based on type of ያዛል፤ እንደጥፋቱ ዓይነት ምርቱን violation, confiscate and order disposal or ይወርሳል፣እንዲወገድ ወይም ጥቅም ላይ እንዲውል utilize it; ያደርጋል፤ 29/ Establish and organize control, follow up ፳፱/ ቁጥጥር የሚደረግበት ምርት ህገ-ወጥ ተግባራትን and measures system to prevent and control ለመቆጣጠርና ለመከላከል የክትትል፣ ቁጥጥርና illegal activities of regulated products; እርምጃ አወሳሰድ ሥርዓት ይዘረጋል፣ ያደራጃል፤ 30/ Issue National regulatory criteria for ፴/ በፌደራል እና በክልል ደረጃ ምርቶች ላይ የሚደረገው harmonized and complementary regulatory የቁጥጥር ተግባራት ተመጋጋቢ እና ተደጋጋፊ activities on regulated product at the Federal እንዲሆኑ ሀገር አቀፍ መሠረታዊ የቁጥጥር and Regional levels; መስፈርቶችን ያወጣል፤ 31/ Provide, to the possible extent, support to ፴፩/ ለክልል የጤና ተቆጣጣሪ አካላት በሚቻል ሁኔታ Regional health regulatory and work in ድጋፍ ይሰጣል፤ በትብብር ይሰራል፤ collaboration; ፴፪/ ከተቋቋመበት ዓላማ ጋር በተገናኘ ከዓለምአቀፍ፣ 32/ Work in collaboration with International, አህጉር አቀፍ፣ ቀጠናዊ፣ የአገር ውስጥ ድርጅቶች Continental, Regional, and Local እና ባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር ይሰራል፤ Organizations and stakeholders in relation to the objective the authority established for; ‹‹ gA ፲፬ሺ፮፻፸፱ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፳፬ ቀን ፪ሺ፲፭ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 3rd March, 2023 …page 14679 ፴፫/ የቁጥጥር ሕግ ጥሰት ለፈጸመ ሰው የጽሑፍ 33/ Issue warning letter, suspend or revoke ማስጠንቀቂያ ይሰጣል፤ የብቃት ማረጋገጫ፣ ልዩ certificate of competency, special license or ፈቃድ ወይም ባለሥልጣኑ የሰጠው ሌላ ፈቃድን other license issued by the Authority, enlist into black list person engaged into illicit ያግዳል፤ በሕገ ወጥ ንግድ ላይ የተሳተፈ ሰውን trade, order recall, disposal; impose fine as በጥቁር መዝገብ ያሰፍራል፤ በደንብ መሠረት per Regulation or take other measures የገንዘብ መቀጮ ይጥላል ወይም ሌላ አስተዳደራዊ against violation of regulatory laws; እርምጃን ይወስዳል፤ ፴፬/ ከሚሰጠው አገልግሎት በሚኒስትሮች ምክር ቤት 34/ Use the same in accordance with appropriate በሚወጣ ደንብ መሠረት አገልግሎት ክፍያ እና law for the purpose of Health Regulation በአስተዳደራዊ እርምጃ የሚጣል የገንዘብ ቅጣት Collect service fees and fine imposed in ይሰበስባል፤ የሰበሰበውን ክፍያ አግባብ ባለው ሕግ administrative measures as per Regulation መሠረት ሲፈቀድ ለጤና ቁጥጥር ዓላማ ያውላል፤ issued by the Council of Ministers; ፴፭/ በፌደራል ደረጃ ቁጥጥር ከሚደርግበት ምርት እና 35/ Register and regulate a person who provide አገልግሎት ጋር በተያያዘ የማማከር አገልግሎት consultancy services in relation to products የሚሰጥ ተቋምን ይመዘግባል፤ ይቆጣጠራል፤ regulated at Federal level; ፴፮/ የባለሥልጣኑ ሠራተኛ ወይም ባለሥልጣኑ ሥራ ላይ 36/ Establish working procedures of code of የሚሳተፍ ባለሙያ ሥነ-ምግባር፤ አለባበስ፣ conduct, dressing code, participation in የመልካም አመራረት ሥርዓት ምርመራ እና የጥራት good manufacturing practices and ምርመራ ተሳትፎና ተያያዥ ተግባራትን በተመለከተ laboratories and other related activities of የአሰራር ሥርዓት ይዘረጋል፤ the employee of the Authority or professionals engaged in the Authority`s task; ፴፯/ የንብረት ባለቤት እና የይዞታ ባለመብት ይሆናል፣ 37/ Own and possess property, enter into ውል ይዋዋላል፣ በራሱ ስም ይከሳል፣ ይከሰሳል፤ contracts, sue and be sued in its own name; ፴፰/ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ከሥልጣን እና ተግባሩ 38/ Where it finds it necessary, delegate part of በከፊል አግባብ ላለው አካል በውክልና ሊሰጥ its Powers and Duties to the appropriate ይችላል፤ body; ፴፱/ ዓላማውን ለማሳካት የሚረዱ ሌሎች ተዛማጅ 39/ Performs other related activities that help to ተግባራትን ያከናውናል፡፡ achieve its duties. gA ፲፬ሺ፮፻፹ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፳፬ ቀን ፪ሺ፲፭ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 3rd March, 2023 …page 14680 ፮. የባለሥልጣኑ አደረጃጀት 6. Organization of the Authority ባለሥልጣኑ፡- The Authority shall have: ፩/ አማካሪ ቦርድ (ከዚህ በኋላ “ቦርድ” እየተባለ 1/ Advisory Board (hereinafter the `Board`), የሚጠራ)፣ 2/ A Director General and as necessary, Deputy ፪/ በመንግስት የሚሾም ዋና ዳይሬክተር እና Director Generals to be appointed by the እንዳስፈላጊነቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች፣ እና Prime Minister, and ፫/ አስፈላጊ የሆኑ ሠራተኞች ይኖሩታል፡፡ 3/ 3/ The necessary staff. ፯. ስለአማካሪ ቦርዱ አባላትና ተጠሪነት 7. Accountability and Members of the Advisory ፩/ ቦርዱ ከአስራ አንድ ያልበለጡ አባላት ይኖሩታል፡፡ Board 1/ The Board shall have members not more than eleven. ፪/ የቦርዱ ተጠሪነት ለሚኒስቴሩ ይሆናል፡፡ 2/ The Board shall be accountable to the Ministry. ፫/ሰብሳቢውን ጨምሮ የቦርዱ አባላት በዋና ዳይሬክተሩ 3/ The Board members, including the አቅራቢነት በሚኒስቴሩ የሚሰየሙ ይሆናል:: chairperson, upon nomination by the Director General, shall be assigned by the Ministry. ፬/ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር የቦርዱ አባል እና 4/ The Director General of Authority shall be ጸሐፊ ይሆናል። member and secretary of the Board. ፭/ የቦርድ አባላት የአሰራር ሁኔታ፣ ሥነ ምግባር እና 5/ Working condition, code of conduct and ጥቅማ ጥቅም በመንግስት ይወሰናል። benefit of the member of the Board shall be determined by the Government. ፰. የቦርድ አባላት የሥራ ዘመን
8. Tenure of the Board Members ፩/ የቦርድ አባላት የሥራ ዘመን አራት ዓመት 1/ The board members shall serve for four years. ይሆናል፡፡ ፪/ በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ (፩) የተደነገገው ቢኖርም 2/ Notwithstanding with Sub Article (1) of this ከነባሩ የቦርድ አባላት መካከል ሁለት ብቻ ለአንድ Article, the term of two members of the ዙር በድጋሚ ሊሰየሙ ይችላል፡፡ existing Board members may be extended only for one more round. gA ፲፬ሺ፮፻፹፩ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፳፬ ቀን ፪ሺ፲፭ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 3rd March, 2023 …page 14681 ፱. የቦርዱ ሥልጣን እና ተግባር 9. Powers and Functions of the Board ቦርዱ፡- The Board shall: ፩/ ባለሥልጣኑን በፖሊሲ ጉዳዮች፣ የረጅምና አጭር ጊዜ 1/ Advise the Authority on policy; short and እስትራቴጂክ ዕቅዶችን እና ዓመታዊ የሥራ እቅድ long-term strategic plans and annual work ላይ ያማክራል፤ plan; ፪/ ሳይንሳዊ ትንታኔና ምክረ ሐሳብ በሚፈልጉ ጉዳዮች፣ 2/ Advise and provide recommendation to the ግኝቶች፣ ጥናቶች እና የቁጥጥር ሥርዓት ላይ በራሱ Authority, either by itself or through እንደ አስፈላጊነቱም ተጨማሪ የቴክኒክ ኮሚቴዎችን establishment of technical committee as appropriate, on matters that require በማቋቋም ለባለሥልጣኑ ምክረ ሐሳብ ያቀርባል፣ scientific analysis and recommendation, ያማክራል፤ findings, research and regulatory systems; ፫/ የባለሥልጣኑን አፈጻጸም በመገምገም በክፍተቶች ላይ 3/ Advice the Authority on identified gaps እና ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች ላይ ምክረ ሐሳብ based on performance evaluation and issues ያቀርባል። that needs priorities; ፲. የቦርዱ ስብሰባዎች
10. Meeting of the Board ፩/ ቦርዱ በሶስት ወር አንድ ጊዜ መደበኛ ስብሰባውን የሚያከናውን ይሆናል፤ ሆኖም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ 1/ The board shall conduct regular meeting የቦርዱ ሰብሳቢ ወይም ከአንድ ሦስተኛ በላይ የቦርድ every three month; provided however, the አባላት ሲጠይቁ በማናቸውም ጊዜ አስቸኳይ ስብሰባ chairperson or when one third of the Board members requested, extra-ordinary session ሊጠራ ይችላል፡፡ may be called at any time. ፪/ በቦርዱ ስብሰባ ላይ ከግማሽ በላይ አባላት ከተገኙ 2/ The board shall have a quorum where more ምልዓተ ጉባኤ ይሆናል፡፡ than half of the members are present. ፫/ የቦርዱ ውሳኔ የሚተላለፈው በአብላጫ ድምጽ 3/ The Board shall make a decision by simple majority, in case of a tie; the chair person ይሆናል፡፡ ሆኖም ድምጹ እኩል በእኩል የተከፈለ shall have a casting vote. እንደሆነ ሰብሳቢው ወሳኝ ድምጽ ይኖረዋል፡፡ ፬/ የዚህ አንቀጽ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆኖ ቦርዱ 4/ Without prejudice to the provisions of this article, the Board may issue internal የራሱን የስብሰባ ሥነ ሥርዓት እና የውስጥ አሰራር Regulation for working and session ውስጠ ደንብ ሊያወጣ ይችላል፡፡ procedure. gA ፲፬ሺ፮፻፹፪ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፳፬ ቀን ፪ሺ፲፭ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 3rd March, 2023 …page 14682 ፲፩. የዋና ዳይሬክተሩ ሥልጣን እና ተግባር 11. Powers and Functions of the Director General ፩/ ዋና ዳይሬክተሩ የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ 1/ The Director General shall be the chief አስፈጻሚ በመሆን ባለሥልጣኑን ይመራል፤ executive officer of the Authority and shall ያስተዳድራል፤ direct and administer the activity of the Authority. ፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ-አንቀጽ (፩) የተመለከተው 2/ Without prejudice to the generality of the አጠቃላይ አገላለጽ እንደተጠበቀ ሆኖ ዋና provisions of Sub-Article (l) of this Article, ዳይሬክተሩ፡- the Director-General shall: - (ሀ) በዚህ ደንብ አንቀፅ ፭ የተመለከተውን (a) Exercise the powers and functions of the የባለሥልጣኑን ሥልጣንና ተግባራት በሥራ Authority specified under Article 5 of ላይ ያውላል፤ this Regulation; (ለ) በፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ሕግ መሰረት (b) Employ and administer employees of the የባለሥልጣኑን ሠራተኞች ይቀጥራል፣ Authority in accordance with the Federal ያስተዳድራል፤ Civil Service Law; (ሐ) የባለሥልጣኑን ዓመታዊ የሥራ እቅድ እና (c) Prepare annual plans and budget of the በጀት ያዘጋጃል፤ በመንግሥት ሲጸድቅም Authority; implement same upon approval ተግባራዊ ያደርጋል፤ by the Government; (መ) ለባለሥልጣኑ በተፈቀደ በጀትና የሥራ (d) Effect payments in accordance with the ፕሮግራም መሠረት ገንዘብ ወጪ ያደርጋል፤ approved plan and budget of the Authority; (ሠ) ከሦስተኛ ወገን ጋር በሚደረግ ግንኙነት (e) Represent the Authority in all its dealings ባለስልጣኑን ይወክላል፤ with third parties; (ረ) የባለሥልጣኑን የሥራ አፈፃፀምና የሒሣብ (f) Prepare and submit performance and financial report of the Authority to the ሪፖርት አዘጋጅቶ ለመንግስት ያቀርባል፤ Government; (ሰ) የባለሙያዎች የሥራ ቡድን ያቋቁማል፣ (g) Establish technical working group, follow አፈጻጸሙን ይከታተላል፤ የባለሙያዎች the performance; cause the benefits of the ጥቅማ ጥቅም የገንዘብ ሚኒስቴር በሚያወጣው team members be decided by a Directive መመሪያ እንዲወሰን ያደርጋል፤ to be issued by the Ministry of Finance; ፫/ ዋና ዳይሬክተሩ ሥልጣንና ተግባሩን በከፊል 3/ The Director-General may delegate part of its ለባለሥልጣኑ ኃላፊዎች ወይም ሠራተኞች Power and Functions to the officials or በውክልና ሊሰጥ ይችላል፡፡ employee of the Authority. ፲፬ሺ፮፻፹፫ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፳፬ ቀን ፪ሺ፲፭ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 3rd March, 2023 …page 14683 ፲፪. የምክትል ዋና ዳይሬክተር ሥልጣን እና ተግባር 12. Powers and Functions of Deputy Director Generals ምክትል ዋና ዳይሬክተር፡- The Deputy Director Generals shall: ፩/የዘርፉን ተግባራት በማቀድ፣ በማደራጀት፣ 1/ Assist the Director General in planning, በመምራት እና በማስተባበር ዋና ዳይሬክተሩን organizing, directing and coordinating the ያግዛል ፤ activities of the Authority; ፪/ በዋና ዳይሬክተሩ ተለይተው የሚሰጠውን ሥራ 2/ Perform other activities specifically assigned ያከናውናል፤ to him by the Director General, ፫/ ዋና ዳይሬክተሩ በማይኖርበት ጊዜ ተክቶ ይሰራል፤ 3 Perform duties of Director General in his absence, ፬/ ዋና ዳይሬክተሩ በተለይ ካልወከለ በሹመት 4/ A Deputy Director General with the longest ቅድሚያ ያለው ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዋና tenure shall act in place of the Director ዳይሬክተሩን ወክሎ ይሰራል፡፡ General in the absence of explicit delegation by Director General. ፲. በጀት
13. Budget የባለሥልጣኑ በጀት በመንግሥት የሚመደብ ይሆናል። The budget of the Authority shall be allocated by the Government. ፲፩. የገቢ ምንጭ 14. Revenue Source የባለሥልጣኑ የገቢ ምንጭ፦ Revenue source of the Authority shall be; 1/ Grant from Domestic or Abroad, and ፩/ ከአገር ውስጥም ሆነ ከውጭ አገር የሚገኝ ድጋፍ፣ እና 2/ Source generated through service it ፪/በሚያከናውናቸው አገልግሎቶች የሚሰበስበው provides. ገንዘብ፤ይሆናል። ፲፪. ስለ ሒሣብ መዛግብት 15. Books of Accounts ፩/ ባለሥልጣኑ የተሟላና ትክክለኛ የሆኑ የሒሣብ 1/ The Authority shall keep complete and መዛግብት ይይዛል:: accurate books of accounts. 2/ The books of accounts and other financial ፪/ የባለሥልጣኑን የሒሳብ መዛግብት እና ገንዘብ ነክ documents of the Authority shall be audited ሰነዶች በዋናው ኦዲተር ወይም እርሱ annually by the Auditor General or by an በሚሰይማቸው ኦዲተሮች በየዓመቱ ይመረመራሉ። auditor designated by him. gA ፲፬ሺ፮፻፹፬ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፳፬ ቀን ፪ሺ፲፭ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 3rd March, 2023 …page 14684 ፲፫. መብት እና ግዴታ ስለማስተላለፍ 16. Transfer of Rights and Obligations በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፱/፪ሺ፪ The rights and obligations of the Ethiopian ተቋቁሞ የነበረው የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድሐኒት Food, Medicine and Healthcare Administration and Control Authority established under the እና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን Council of Ministers Regulation No. 189/2010 ያገኘው መብትንና የገባው ግዴታ በዚህ ደንብ shall be transferred to the Authority by this ለባለሥልጣኑ ተላልፈዋል፡፡ Regulation. ፲፬. ስለ ተሻረ ሕጎች
17. Repealed Law የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድሐኒት እና የጤና ክብካቤ The Ethiopian Food, Medicine and Healthcare አስተዳደርና እና ቁጥጥር ባለሥልጣን ማቋቋሚያ Administration and Control Authority የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፹፱/፪ሺ፪ Establishment Council of Ministers Regulation በዚህ ደንብ ተሽሯል፡፡ No. 189/2010 is hereby repealed. ፲፭.ተፈጻሚነታቸው ስለሚቀጥሉ ሕጎች 18. Laws Continued in Effect Directives, manuals and working procedures በኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድሐኒት እና የጤና ክብካቤ issued by the Ethiopian Food, Medicine and አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን ወጥተው ሥራ ላይ Healthcare Administration and Control Authority ያሉ መመሪያዎች፣ ማኑዋሎች እና አሰራሮች shall be considered as issued by the Authority and እስካልተቀየሩ ድረስ በባለሥልጣኑ እንደወጡ ተቆጠሮ continue to have effect until replaced. ተፈጻሚነታቸው የሚቀጥል ይሆናል፡፡ ፲፮.ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ 19. Effective Date This Regulation shall enter into force on the date ይህ ደንብ በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት of publication in the Federal Negarit Gazette. ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡ አዲስ አበባ የካቲት ፳፬ ቀን ፪ሺ፲፭ ዓ.ም Done at Addis Ababa, on this 3rd Day of March 2023. ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ABIY AHMED (Dr.) የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ PRIME MINISTER OF THE FEDERAL ሪፐብሊክ DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA