Council of Ministers Regulation No. 542/2024 to Amend the National Veterinary Institute Establishment Regulation
Made 2024-03-21 · Text as of 2026-10-01
Public law and official guidance, published as research. Not legal, tax or financial advice.
About this law
- Original title
- የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩትን በልማት ድርጅትነት ለማቋቋም የወጣውን ደንብ ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
- Language
- English; Amharic
- Kind
- Regulation
- Country
- Ethiopia
- Subjects
- Livestock
- Keywords
- animal health, financing, governance
Where to read it
No source link is recorded for this law.
Text
The law's own text, section by section, as held. Each section has its own link.
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ FEDERAL NEGARIT GAZETTE OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA ሠላሳኛ ዓመት ቁጥር ፲፱ 30th Year No. 19 አዲስ አበባ መጋቢት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፮ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ADDIS ABABA, 21st March, 2024 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ማውጫ Content ደንብ ቁጥር ፭፻፵፪/፪ሺ፲፮ Regulation No. 542/2024 ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ The ኢንስቲትዩት National Veterina The National Veterinary Institute Establishment ማቋቋሚያ ደንብ ማሻሻያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት Amendment Council of Ministers Regulation ደንብ …………………………………...ገጽ ፲፭ሺ፫፻፳፰ …….......................................................Page 15328 ደንብ ቁጥር ፭፻፵፪/፪ሺ፲፮ REGULATION NO. 542/2024 ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩትን COUNCIL OF MINISTERS በልማት ድርጅትነት ለማቋቋም የወጣውን ደንብ REGULATION TO AMEND THE ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ NATIONAL VETERINATY INSTITUTE AS PUBLIC ENTERPRIZE ESTABLISHMENT REGULATION የሚኒስትሮች ምክር ቤት በመንግሥት የልማት The Council of Ministers has issued this ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭/፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፳፩ እና Regulation pursuant to Article 21 and Article አንቀጽ ፵፯(፬) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡ 47(4) of the Public Enterprises Proclamation No. 25/1992. ፩.አጭር ርዕስ 1. Short Title ይህ ደንብ “ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ This Regulation may be cited as "The ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ ደንብ ማሻሻያ National Veterinary Institute Establishment የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር Amendment Council of Ministers Regulation No. 542/2024”. ፭፻፵፪/፪ሺ፲፮” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ ፪.ማሻሻያ 2. Amendment ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩትን The National Veterinary Institute በልማት ድርጅትነት ለማቋቋም የወጣው Establishment Council of Ministers የሚኒስትሮች ምክር ደንብ ቁጥር ፶፪/፲፱፻፺፩ Regulation No. 52/1999 is hereby amended እንደሚከተለው ተሻሽሏል፡፡ as follows:
ÃNÇ êU nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1 Unit Price Negarit G. P.O.Box 80001 ፲፭ሺ፫፻፳፱ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፲፱ መጋቢት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፮ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No. 19, 21st March, 2024 …...page 15329 ፩/ የደንቡ አንቀጽ ፮ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ 1/ Article 6 of the Regulation is deleted and አንቀጽ ፮ ተተክቷል፡፡ replaced by the following new Article 6. ፮/ ካፒታል “6/ Capital The authorized capital of the “ለብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ National Veterinary Institute shall ኢንስቲትዩት የተፈቀደው ካፒታል ብር ፪ be Birr 2,560,016,232 (Two ቢሊዮን ፭፻፷ ሚሊዮን ፲፮ ሺ ፪፻፴፪ Billion Five Hundred Sixty (ሁለት ቢሊዮን አምስት መቶ ስልሳ Million Sixteen Thousand Two ሚሊዮን አሥራ ስድስት ሺህ ሁለት መቶ Hundred Thirty Two Birr) of ሠላሳ ሁለት ብር) ሲሆን ከዚህ ውስጥ ብር which 640,004,058 (Six Hundred ፮፻፵ ሚሊዮን ፬ሺ ፶፰ (ስድስት መቶ Forty Million Four Thousand Fifty አርባ ሚሊዮን አራት ሺህ ሃምሳ ስምንት Eight Birr) is paid in cash and in ብር) በጥሬ ገንዘብና በዓይነት ተከፍሏል፡፡” kind.” ፫. ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ 3. Effective Date ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ This Regulation shall enter into force on ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡ the date of its publication in the Federal Negarit Gazette. አዲስ አበባ መጋቢት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፮ ዓ.ም Done at Addis Ababa, on this 21st Day of March, 2024. ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ABIY AHMED (DR.) የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ PRIME MINISTER OF THE FEDERAL ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA