Amhara National Regional State Fisheries Resource Development, Protection and Utilization Executive, Council of Regional Government Regulation No. 50/2007
Made 2007-04-20 · Text as of 2026-10-01
Public law and official guidance, published as research. Not legal, tax or financial advice.
About this law
- Language
- English
- Kind
- Regulation
- Country
- Ethiopia · Amhara
- Subjects
- Food and nutrition, Fisheries and aquaculture, Water
- Keywords
- inland fisheries, fishing authorization, fishing gear/fishing method, size, non-commercial fishing, artisanal fisheries, fishery management and conservation, authorization/permit, food safety and quality, hygiene/sanitary procedures, fish products, transport/storage, internal trade, standards, sustainable use
Where to read it
No source link is recorded for this law.
Text
The law's own text, section by section, as held. Each section has its own link.
ገፅ-1- ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 13 ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, 13 20 th Day of April 2007, Page -1 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ዝክረ-ሕግ ZIKRE-HIG OF THE COUNCIL OF THE AMHARA NATIONAL REGIONAL STATE IN THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA ደንብ ቁጥር 50/1999 ዓ.ም በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የዓሣ ሀብት ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም ማስፈፀሚያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ደንብ REGULATION NO.50/2007 A COUNIL OF REGIONAL GOVERNMENT REGULATION ISSUED TO PROVIDE FOR THE IMPLEMTNTAITON OF FISHERIES RESOURCE DEVELOPMENT, PROTECTION AND UTILIZATION IN THE AMHARA REGIONAL STATE የአንዱ ዋጋ ብር 5.00 Price በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ISSUED UNDER THE AUSPICES OF THE COUNCIL OF THE AMHARA NATIONAL REGIONAL STATE የፖ.ሣ.ቁ 312 P.o. Box ማውጫ ደንብ ቁጥር 50/1999 ዓ.ም በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የዓሣ ሀብት ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም ማስፈፀሚያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ደንብ CONTENTS Regulation No.50/2007 The Amhara National Regional State Fisheries Resource Development, Protection and Utilization Executive, Council of Regional Government Regulation. ባህር ዳር ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም Bahir Dar 20 th , April 2007 12 ኛ አመት ቁጥር 13 12 th Year No 13 www.abyssinialaw.com ገፅ - 2 - ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, - 20 th Day of April 2007, Page - 2 በብሔራዊ ክልሉ ውስጥ ተፈፃሚነት የሚኖረው የዓሣ ሀብት ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም አዋጅ የወጣ በመሆኑ፣ WHEREAS, a proclamation has been issued with regard to Fisheries Resource Development, Protection and Utilization applicable throughout the Regional State; በክልሉ ውስጥ ከሚገኝ ከማናቸውም የውሀ አካል ሊመረት የሚገባው የዓሣ ምርት የሀብቱን አጠቃላይ ክምችት ሣያናጋና ባግባቡ የተወሰነውን ዓመታዊ የምርት መጠን ሣያልፍ እንዲመረት ለስራው የሚያገለግሉትን የሰው ሀይል፣ የማምረቻ መሣሪያዎችና የአመራረት ዘዴዎች መወሰን ተገቢ ሆኖ በመገኘቱ፤ WHEREAS, it has been found appropriate to determine the manpower, fishing equipment and productivity methods which are necessary for the activity of fish production to be appropriately harvested without unbalancing the overall potential resource and not exceeding the amount of annual production properly determined in any water body in the Regional State. እምቅ ሀብቱ ሣይጎዳ በቀጣይነት አገልግሎት እንዲሰጥና የአጠቃቀሙ ደረጃ እንዲሻሻልም ሆነ የምርቱ ጥራት እንዲጠበቅ ብሎም ከማምረቻ ስፍራው እስከ ተመጋቢው ህብረተሰብ በሚተላለፍባቸው ሂደቶች ከብልሽት በፀዳ አኳኋን ዓሣንና የዓሣ ውጤቶችን ለማምረት፣ ለመጠበቅና ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ዝርዝር የአሠራር ስርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤ WHEREAS, it has become necessary to put in place a specific working system in order to harvest, conserve and supply to market fish and fish products, with no harm done on the potential resource with the view to rendering service sustainably and its utilization standard be improved as well as its quality be maintained and thereby, be free from spoilage during the processes of its passage from the harvesting locality to the destination of consumer society. ከዚሁ ጎን ለጉን ዓሣ አምራቹ በማምረቱ ሂደት ሊከተላቸውና ሊያከብራቸው የሚገቡትን ቅድመ ጥንቃቄዎች በመወሰንና የግል ባለሀብቱም በዚህ የኢንቨስትመንት ዘርፍ በመሰማራት ራሱን ጠቅሞ ለክልሉ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የበኩሉን አስተዋጽኦ ሊያበረክት የሚችልበትን ምቹ ሁኔታ መፍጠር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ WHEREAS, alongside with this, by determining the appropriate precautions that the fish harvester may follow and respect during harvesting process, it has been found necessary to create favorable conditions that the private investor by engaging in this investment sector, benefits himself and thereby contributes his part to the economic development of the region thereof. www.abyssinialaw.com ገፅ - 3 - ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, - 20 th Day of April 2007, Page - 3 የአማራ ብሔራዊ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በተሻሻለው የብሔራዊ ክልሉ ህገ- መንግሥት አንቀፅ 58 ንዑስ አንቀጽ 7 እና በዓሣ ሀብት ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም መወሰኛ አዋጅ ቁጥር 92/1996 ዓ.ም አንቀፅ 18 ድንጋጌዎች ስር በተሰጠው ስልጣን መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል። NOW, therefore, the council of the Amhara Regional Government, in accordance with the powers vested in it under the provisions of art.58, sub-art 7 of the revised Regional Constitution and art.18 of the Fisheries Resource Development, Protection and Utilization Determination Proclamation No. 92/2003, hereby issues this regulation. ክፍል አንድ PART ONE ጠቅላላ GENERAL 1. አጭር ርዕስ 1. Short Title ይህ ደንብ '' የዓሣ ሀብት ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም ማስፈፀሚያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 50/1999 ዓ/ም'' ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል። This regulation may be cited as “The Fisheries Resource Development, Protection and Utilization Execution, Council of Regional Government Regulation No. 50/2007” 2. ትርጓሜ 2. Definitions 1. “ዓሣ'' ''የዓሣ ሃብት''፣ “ዓሣ ማስገር''፣ “ዓሣ አስጋሪ''፣ '' ለግል ፍጆታ ዓሣ ማስገር''፣ “ለንግድ ዓሣ ማስገር''፣ “ለመዝናኛ ዓሣ ማስገር''፣ “ለምርምር ዓሣ ማስገር''፣ ''የዓሣ ማስገሪያ ጀልባ''፣ “የዓሣ ሀብት ተቆጣጣሪ''፣ “የውሃ አካል''፣ “ቢሮ'' እና “ሰው'' የሚሉት ቃላትና ሀረጎች በክልሉ የዓሣ ሀብት ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም መወሰኛ አዋጅ ቁጥር 92/1996 ዓ/ም አንቀጽ 2 ስር የተሰጣቸው ትርጉም ይኖራቸዋል። 1. The terms and phrases such as “Fish”, “Fisheries Resource”, “Fishing”, “Fisher”, “Subsistence Fishing”, “self-consumption fishing”/, “Commercial Fishing”, “Recreational Fishing”, “Research Fishing”, “Fishing Boat”, “Fishery Inspector”, “Water Body”, “Bureau” and “Person” shall have the definitions given to them under art.2 of the Fisheries Resource Development, Protection and Utilization Determination Proclamation No.92/2003. 2. የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ: 2. Unless the context otherwise requires in this regulation: ሀ/ “የዓሣ ማምረት'' ማለት ከተፈጥሮም ሆነ ከሰው ሰራሽ የውሃ አካላት ጉልበትንና A. “Fish harvest” means harvesting fish with the help of permitted fish www.abyssinialaw.com ገፅ - 4 - ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, - 20 th Day of April 2007, Page - 4 ጊዜን ተጠቅሞ በተፈቀዱ የማምረቻ መሣሪያዎችና ስልቶች እየታገዙ ዓሣን ማምረት ነው። harvesting equipment and methods by employing labor and time in natural and man-made water bodies. ለ/ “ሕጋዊ የዓሣ ምርት'' ማለት ፈቃድ ባላቸውና በግል፣ በማህበር ወይም ድርጅት ስር በሚሰሩ አምራቾች አማካኝነት ከተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ከሆኑ የውሀ አካላት በህጋዊ መንገድ የተገኘ የዓሣ ምርት ነው። B. “Legal fish product” means a fish product obtained from natural and man-made water bodies through cultivators who have license and work under private, association or in an enterprise. ሐ/ “ሕጋዊ የዓሣ አምራች'' ማለት በግል፣ በማህበር ወይም በድርጅት ስር ሆኖ ከተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ የውሀ አካላት ዓሣን ለማምረት ይቻለው ዘንድ ህጋዊ ፈቃድ ያለውና በተፈቀዱ የማምረቻ መሣሪያዎች፣ ቦታዎችና ወቅቶች ዓሣንና የዓሣ ውጤቶችን የሚያመርት ሰው ነው። C. “Legal fish cultivator” means a person who has a license in order to harvest fish from natural and man-made water bodies under a private, association or an enterprise and harvests fish and fish products with permitted harvesting equipment, places and seasons, መ/ “ሕጋዊ የዓሣ ማምረቻ መሣሪያዎች'' ማለት በዓሣ ሀብቱ ላይ ጉዳት የማያስከትሉና ዓሣን በባህላዊ መንገዶች ወይም በተሻሻሉ ዘዴዎች ለማምረት ያገለግሉ ዘንድ የተፈቀዱ መሣሪያዎች ሲሆኑ እንደ ጀልባ፣ ታንኳ፣ ድግን፣ ወይም ተወርወሪ መረብ፣ የጅ መረብ፣ አንጋፍራ፣ ቀፎ፣ መንጠቆና የመሣሰሉትን ይጨምራሉ። D. “Legal fishing gears” means equipment permitted with the view to harvesting fish in traditional ways or improved methods and which does not cause any harm on fisheries resource and it includes boat, canoe, gill or cast net, hand net, ‘angafra’, trap, hook and so on. ሠ/ ”የዓሣ ምርት መጠን'' ማለት አጠቃላዩ የሀብት ክምችት መጠን ሣይናጋ ከአንድ የውሀ አካል በተወሰነ ጊዜ ውስጥ ሊመረት የሚችለውና ለምግብነት የደረሰ ዓሣ ምርት መጠን ነው። E. “Amount of fish product” means an amount of product of mature fish for consumption and that may be harvested in a definite time from a water body without being unbalanced the overall potential resource. ረ/ ‘‘አዋጅ'' ማለት የክልሉ የዓሣ ሀብት ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም መወሰኛ አዋጅ ቁጥር 92/1996 ዓ.ም ነው። F. “Proclamation” means the Amhara National Regional State Fisheries Resource Development, Protection and www.abyssinialaw.com ገፅ - 5 - ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, - 20 th Day of April 2007, Page - 5 Utilization Determination proclamation No. 92/2003. ክፍል ሁለት PART TWO ዓሣ ስለሚመረትበት ሁኔታና ስለማምረቻ መሣሪያዎች CONDITIONS OF FISH HARVEST AND FISHING EQUIPMENT /GEARS 3. ስለ ዓሣ አመራረት 3. Fish Harvesting 1. በክልሉ ውስጥ ከሚገኝ ከማናቸውም የውሀ አካል ሊመረት የሚችለው ዓሣ ከዚሁ አካል በዓመት ሊመረት ከሚገባው ከፍተኛ የዓሣ ምርት መጠን ማለፍ አይኖርበትም። 1. Fish that may be harvested from any water body in the region shall not exceed the maximum amount of fish product which is appropriately harvested from this water body in a year. 2. ከክልሉ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ የውሀ አካላት የሚመረተው የዓሣ ምርት ዓይነትና መጠን ቢሮው በሚያወጣው መመሪያ መሠረት እንዲመረት ከተወሰነው ዝቅተኛ የዓሣ ቁመትና ክብደት መጠን በታች መሆን የለበትም፣ 2. The size and type of fish product may be harvested from natural and man-made water bodies in the region shall not be under the size of weight and length of fish being determined to be harvested in accordance with a directive may be issued by the Bureau. 3. ማንኛውም የዓሣ አምራች እንዲመረት ከተፈቀደው ዝቅተኛ የዓሣ ቁመትና ክብደት በታች የሆነና ለመራባት ያልደረሰ ዓሣ በድንገት የያዘ እንደሆነ ወዲያውኑ ወደውሃው የመመለስ ግዴታ አለበት፣ 3. Wherever any fish harvester, by chance, captures fish under minimum size of length and weight permitted to be harvested and immature to breed, he is duty-bound to return same into the water forthwith. 4. ቢሮው የዓሣ ሀብት ክምችቱ ሊናጋና ሊጠፋ ይችላል ብሎ ሲያምን፣ አካባቢው የመዋለጃ ስፍራ መሆኑ ሲረጋገጥና ይልቁንም በመራቢያና በመዋለጃ ወቅቶች፣ የዝርያ መመናመን ሲከሰት እንደ አስፈላጊነቱ በማንኛውም የውሃ አካል ላይ የዓሣ ማምረት እንቅስቃሴ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ እንዲቆም ማድረግ ይችላል። The Bureau may, fully or partially cause activity of fish production to be terminated, as deemed necessary, at any water body when it believes that the potential of fishery resource may be disturbed and extinct, the area is ascertained to be a delivering area especially during breeding and delivering seasons, or where there happens dwindling species of fish. www.abyssinialaw.com ገፅ - 6 - ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, - 20 th Day of April 2007, Page - 6 4. ስለ ዓሣ ማምረቻ መሣሪያዎች 4. Fish Harvesting Equipment 1. ከአንድ የውሃ አካል ዓሣን ለማምረት በስራ ላይ መዋል የሚገባቸው የማምረቻ መሣሪያዎች ብዛትና ዓይነት ክምችቱ ሣይናጋ የዓሣ ሀብቱን ለማምረት መኖር ከሚገባው ከፍተኛ የማምረቻ መሣሪያዎች ቁጥር መብለጥ የለበትም። ቢሮው በየውሃ አካላቱ ጥቅም ላይ እንዲውሉ የሚፈቀዱትን መሣሪያዎች አይነት ማሟላት ከሚገባቸው መስፈርት ጋር የያዘ ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ ሊያወጣ ይችላል። 1. The number and type of fish harvesting equipment that is appropriately used in the activity of producing fish from a certain water body shall not exceed the maximum number of harvesting equipment which is appropriate to cultivate the fisheries resource with out unbalancing the potential of fish resource. The Bureau may issue a specific guideline containing the type of equipment may be permitted to be used in each water body along with the criterion they may satisfy. 2. ማንኛውም የዓሣ አምራች ለምርት ተግባር የሚጠቀምበት የዓሣ ማስገሪያ ዓይነትና ብዛት በሚሰጠው ሕጋዊ የማስገር ፈቃድ ላይ መመዝገብ አለበት፣ በተመዘገቡት የማስገሪያ መሣሪያዎች ላይ የዓይነትም ሆነ የመጠን ለውጥ በሚያደርግበት ጊዜ ሁሉ ይህንኑ ለቢሮው ማሣወቅ ይኖርበታል። 2. Any fish cultivator shall register the type and number of fishing gear used for harvesting activity on the fishing license which is granted to him, and wherever any variation of type or size occurs on the registered fishing gears, the licensee shall notify this to the Bureau. 3. በዚህ ደንብ የተፈቀዱት የዓሣ ማምረቻ መሣሪያዎች ከዚህ በታች የተመለከቱት ይሆናሉ: 3. Fish harvesting equipment permitted up on this regulation shall be those indicated herein below: ሀ/ ድግን መረብ፣ A. gill net ለ/ ተወርዋሪ መረብና ወጥመድ ቀፎ B. cast net and local trap ሐ/ መንጠቆ። C. hook 4. በማናቸውም የውሀ አካል ጥቅም ላይ ሊውል የሚችለው የድግን መረብ ወንጠፍት ስፋት እንደየ ዓሣው ዝርያና አስተዳደግ ሁኔታ እንዲሁም እንደየ ውሀ አካሉ ዓይነት የሚለይና የሚወሰን ሆኖ አብዛኛው ዓሣ በሚሰገርባቸው የውሀ አካላት ከ8 ሣ.ሜ. በላይ መሆን አለበት። መረቡ የሚሠራበት ክር ውፍረትም ከ210/4-6 4. The size of meshes of gill net that may be used in any water body shall, being varied and determined depending up on the species of fish and its growth condition as well as the type of water body, be over 8 cm in width. The thickness of the thread of which the net is made shall be from 210/4-6 www.abyssinialaw.com ገፅ - 7 - ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, - 20 th Day of April 2007, Page - 7 ይሆናል። 5. የሀብት ክምችቱን በማይጐዳ አኳኋን ከማንኛውም የውሀ አካል ላይ ተወርዋሪ መረብና ወጥመድ ቀፎን በመጠቀም ዓሣ ማምረት የሚቻለው የተጠቀሱት መሣሪያዎች የወንጠፍት ስፋት ከ8 ሣንቲ ሜትር በላይ ከሆነ ብቻ ነው። 5. Fish harvesting may be possible by using cast net and local trap in any water body, in a manner of not destroying the resource potential, if only the size of meshes of aforementioned equipment shall be over 8 cm in width. 6. በማንኛውም ዓሣ እንዲሰገርባቸው በተፈቀዱ የውሀ አካላት ላይ ህጋዊ ተቀባይነት ያላቸውን መንጠቆዎች በነጠላና በብዛት መጠቀም ይቻላል፣ 6. It may be possible to use legal and reasonable hooks, in a single or multiple of them, in any water body where fishing is permitted. 7. ባህላዊ የዓሣ ማምረቻ መሣሪያዎች፣ በዓሣ ሀብት ክምችቱ ላይ ጉዳት አለማድረሣቸው በሚመለከተው ባለሙያ ሲረጋገጥ በህጋዊ መንገድ ዓሣን ለማምረት ሊውሉ ይችላሉ። 7. Traditional fishing harvesting gears may be legally used to harvest fish where the said equipment is confirmed by the pertinent expert that it does not cause harm on the fisheries potential. 8. ለዓሣ ምርት ተግባር የሚውሉ መሣሪያዎችን የሚፈበርኩ ድርጅቶች የሚያዘጋጁዋቸው የማስገሪያ መሣሪያዎች በዓሣ ሀብቱ ላይ ጉዳት የማያስከትሉ መሆኑ በቢሮው መረጋገጥ ይኖርበታል። 8. Fishing gears prepared by enterprises which fabricate equipment used for the activity of fish product shall be ensured by the Bureau that they don’t cause harm on the fisheries resource. 5. ስለተከለከሉ የዓሣ ማምረቻ መሣሪያዎች 5. Forbidden fish harvesting Equipment ከዚህ በታች የተመለከቱትን በማናቸውም የውሀ አካል ለዓሣ ማጥመጃ መሣሪያነትም ሆነ ለሌላ ለማናቸውም ዓላማ መጠቀም በዚህ ደንብ ተከልክሏል: Using those which are indicated herein below, either for fishing equipment or any other purpose is forbidden by this regulation hereof: 1. ጠባብ የወንጠፍት ስፋት ያላቸው መረቦች፣ 1. nets whose size of meshes are narrow in width; 2. በሰው ኃይል ወይም በጀልባ እየተጎተቱ ወይም እየተሣቡ ዓሣን ለማስገር የሚውሉ ተጐታችና ወይም ትራውል መረቦች፣ 2. pulling and/ or trawl nets which may be hauled or pulled by a manpower or boat for the purpose of fishing; www.abyssinialaw.com ገፅ - 8 - ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, - 20 th Day of April 2007, Page - 8 3. ዝርዝሩ ቢሮው በሚያወጣው መመሪያ የሚወሰን ሆኖ አደንዛዥ ወይም ውሃን የሚበክሉ ዕፅዋትና ኬሚካሎች፣ 3. With the details shall be determined by a directive issued by the Bureau, narcotic or polluting plants and chemicals; 4. ፈንጂዎች፣ ደማሚቶች ወይም የኤሌክትሪክ ንዝረትን የሚያስከትሉ ሌሎች መሣሪያዎች። 4. Ammunition, dynamite and other devices causing electric shook. 6. ስለ ዓሣ አምራቾች መብቶችና ግዴታዎች 6. Rights and Obligation of Fish Harvester 1. ከአንድ የውሃ አካል ዓሣ እንዲያመርት ሕጋዊ የዓሣ ማምረት ፈቃድ የተሰጠው ማንኛውም ሰው ዓሣ ማምረት ይችላል፣ 1. Any person who has been granted fishing license to produce fish from a water body may produce fish. 2. ዓሣ አምራች ሕጋዊ ፈቃድ እስካገኘ ድረስ በግል፣ በቡድን፣ ወይም በማህበር በቋሚነትም ይሁን በጊዜያዊነት ዓሣ የማምረት መብት ይኖረዋል። 2. Fish cultivator, having acquired a license, shall have the right to harvest fish either permanently or temporarily in private, group or association. 3. ዓሣ እንዲሰገርበት በተፈቀደ የውሃ አካባቢ ነዋሪ የሆነ ማንኛውም ሰው ለግልም ሆነ ለቤተሰብ ፍጆታ የሚያውለው በቀን እስከ 3 ኪ.ግ. ዓሣ በነጠላ መንጠቆ በመጠቀም መያዝ የሚችል ሲሆን የተያዘውን ዓሣ ለገበያ በማቅረብ መሸጥ አይችልም። 3. Any person dwelling at costal water where it is permitted to undertake fishing shall capture up to 3 kg fish using a single hook for his personal or family consumption provided however that he may not supply to market and sell the captured fish. 4. ለስፖርት ዓላማ ዓሣ እንዲያጠምድ ፈቃድ የተሰጠው ማንኛውም ሰው በነጠላ መንጠቆ በመጠቀም በተፈቀደለት የውሃ አካል የተፈቀደለትን የዓሣ ዓይነትና መጠን በቀን ከ3 ኪ.ግ. ሣያልፍ ማጥመድ የሚችል ሲሆን የተያዘውን ዓሣ ለገበያ ማቅረብ አይችልም። 4. Any person granted a permit to trap fish for the purpose of sport may trap fish whose size and type permitted to him, not exceeding 3 kg. fish per day using a single hook in a water body where he is permitted to do so. Provided, however that he may not supply to market the captured fish. 5. በአንድ የውሀ አካል ላይ በዓሣ ምርት ተግባር ሊሰማራ የሚችለው የአስጋሪ ኃይል ቁጥር የውሃ አካሉ ሊሸከም ይችላል ተብሎ በሚገመተው የክምችት መጠን የሚወሰን ይሆናል። 5. The number of fisher crews who may engage in the activity of fish harvest in a water body shall be determined up on the amount of potential which may be assumed that of the capacity of the water body. www.abyssinialaw.com ገፅ - 9 - ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, - 20 th Day of April 2007, Page - 9 6. አንድ ዓሣ አምራች ሊኖረው የሚችለው የዓሣ ማጥመጃ መሣሪያ ዓይነትና ብዛት ከውሃ አካሉ የዓሣ ክምችት አኳያ ታይቶ በቢሮው ይወሰናል። 6. The type and number of fishing gear that a fish cultivator may possess shall, be determined by the Bureau, with respect to fishery potential available in the water body, 7. በዓሣ ማምረት ሥራ ላይ የተሰማራ ማንኛውም ሰው የሚያመርተውን የምርት ዓይነትና መጠን የሚጠቀምበት የማምረቻ መሣሪያ ዓይነትና ብዛት፣ የሚያጠምድበትን አካባቢና ሌሎች መረጃዎችን መዝግቦ በመያዝ በአቅራቢያው ለሚገኘው የግብርናና ገጠር ልማት ዋና ጽ/ቤት የማቅረብ ኃላፊነት ይኖርበታል። 7. Any person engaging in the activity of fish harvesting shall, having registered and kept the type and amount of product he may harvest, the number and type of harvesting equipment he may use, his fishing area and other information, have the responsibility to submit same to his respective Agriculture and Rural Development Head Office. ክፍል ሦስት PART THREE የዓሣ ሀብት ስለሚጠበቅበት፣ ስለሚጓጓዝበትና ለንግድ ሥራ ስለሚውልበት ሁኔታ፣ CONDITIONS OF PROTECTION, TRANSPORTATION AND IMPLEMENTIG FOR COMMERCIAL ACTIVITY OF FISHERY RESOURCE 7. ስለ ዓሣ ሀብት ጥበቃና እንክብካቤ 7. Protection and Conservation of Fishery Resource 1. በማንኛውም የውሃ አካል ውስጥ የሚገኘውን የዓሣ ሃብት ለመንከባከብና ለመጠበቅ እንዲቻል አስቀድመው በተከለሉ የዓሣ መራቢያ አካባቢዎችና ወቅቶች ዓሣን የማስገር ተግባር ሊከናወን አይችልም። እንዲህ ያሉት የመራቢያ ቦታዎችና ወቅቶች በጥናት ተለይተው የውሃ አካላቱ በከፊልም ሆነ በሙሉ ሊዘጉ ይችላሉ። 1. With the view to conserving and protecting fishery resource available in any water body, fishing task may not be undertaken at fish breeding areas and seasons designated beforehand. Having been identified such breeding areas and seasons by study, the water bodies may, fully or partially be closed. 2. በዓሣ ሀብት ላይ ጉዳት ሊያስከትሉ የሚችሉ የኢንዱስትሪ፣ የግብርና የማሪታይም፣ የከተማና ሌሎች ፍሣሾች ወደ ማናቸውም 2. It is hereby a forbidden activity to cause the flow or drainage of industrial, agricultural or maritime, urban and other sewage, which www.abyssinialaw.com ገፅ - 10 - ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, - 20 th Day of April 2007, Page - 10 የውሃ አካል እንዲፈሱ ወይም እንዲገቡ ማድረግ የተከለከለ ተግባር ነው። may cause harm on fishery resource into any water body. 3. ማንኛውም የውሀ አካል ለመስኖ ልማት፣ ለኃይል ማመንጫ ለውሃ ላይ ትራንስፖርት፤ ለቱሪዝምና ለመሳሰሉት አገልግሎቶች እንዲውል ከመወሰኑ በፊት በዓሣ ሀብት ክምችቱ ምርት ጥራትና ንፅህና ላይ ጉዳት የማይደርስ መሆኑ መረጋገጥ ይኖርበታል። 3. Prior to any decision having taken to be used any water body for the service of irrigation development, generating electric power, water transportation, tourism and so on, it shall be ensured that no harm may happen on the quality and sanitation of product of fishery resource potential. 4. በተፈጥሮም ሆነ በሰው ሰራሽ ኩሬዎች አካባቢ መርዛማና አደንዛዥ ዕፅዋትን ማብቀል ወይም መትከል የተከለከለ ነው። 4. It is hereby prohibited to grow or plant poisonous and narcotic plants in the vicinity of natural and man-made ponds. 8. ስለዓሣ ምርት ጥራት አጠባበቅ 8. Quality keeping of Fish Product 1. የዓሣን ምርት ለመሰብሰብ ወይም ለመረከብ የሚሰማራ ጀልባ የዓሣ ማስቀመጫ ክፍሉ ለፀሐይ ያልተጋለጠ፣ ንፅህናውን የጠበቀ፣ በቂ በረዶና የዓሣ ማጓጓዣ ሣጥን ያሟላ ሆኖ በጀልባው ላይ ከሚገኙ እንደ ናፍጣና ሌሎች ዓሣውን ሊያበላሹ ከሚችሉ ነገሮች ጋር ንክኪ ያለው መሆን የለበትም። 1. The storage room of a boat working in collecting and receiving fish product shall not be exposed to the sun, shall keep its cleanliness, shall fulfill sufficient amount of ice and fish transporting box and shall not be touched with items available in the boat like gas-oil and others which may spoil the fish. 2. የዓሣን ምርት ለመረከብ ወይም ለመሰብሰብ የሚሰማራ ጀልባ ከሚረከባቸው ምርቶችና መገልገያ መሣሪያዎች በስተቀር ሰውም ሆነ ሌላ ጭነት ጨምሮ መጫን አይፈቀድለትም። 2. A boat working in collecting and receiving fish product shall not be allowed to load a person or another cargo, with the exception of products and processing equipment which it receives from. 3. የዓሣን ምርት በመረከብ የሚሰራ ማንኛውም ሰው ተገቢውን የግል ንፅህና ያሟላ መሆን አለበት። 3. Any person working in receiving fish product shall satisfy his personal sanitation. 4. የዓሣ አምራቾች ያመረቱትን ምርት በተገቢው መንገድ ከፀሐይ በመከላከል አጓጉዘው ርክክቡ እስኪፈፀም ድረስ በጥላ ስር 4. Having transported the product they have harvested by preventing same from the sun and by storing same in cool place or in the www.abyssinialaw.com ገፅ - 11 - ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, - 20 th Day of April 2007, Page - 11 ወይም በቀዝቃዛ ሥፍራ በማቆየት ንፅህናውን ጠብቀው ሣይበላሽ ለተገልጋዮች ማሰራጨት አለባቸው። shade until the hand over is executed, and kept its cleanliness and without getting it spoiled, fish cultivator shall have to distribute same to various users in a proper way. 5. በዓሣ ማዘጋጃ አካባቢ ዓሣው ከተዘጋጀ በኋላ የሚወድቀው ተረፈ ምርት ለአካባቢው ህብረተሰብ የጤና ጠንቅ በማያስከትል መልኩ መወገድ አለበት። ተረፈ ምርቱን መልሶ ወደ ውሃ አካሉ መጣል ፈጽሞ የተከለከለ ነው። 5. The by-product remained after the fish being prepared at the processing area shall be disposed of in a manner that it does not cause anti-health for the local community. It is completely prohibited to drop the by product into the water body again thereon. 9. የዓሣ ምርት ስለሚጓጓዝበት ሁኔታ 9. Transportation of Fish Product 1. ዓሣና የዓሣ ውጤቶችን ለማጓጓዝ የሚውል ማናቸውም ተሽከርካሪ ለጤና ጠንቅ ከሆኑ ተዋሲያን የፀዳ፣ ሽፋኑ አቧራን የማያስገባ፣ ለብልሽት የሚያጋልጡ ነገሮች የሌሉበትና ንፅህናው በሚገባ የተጠበቀ መሆን አለበት። 1. Any vehicle used for transporting fish and fish product shall be free from anti-health germs, its cover does not allow dust to enter, free from spoiling things and its sanitation is being properly kept. 2. ዓሣና የዓሣ ውጤቶችን በሚያጓጉዝ ተሽከርካሪ ላይ ከምርቱ መገልገያ ውጭ ምንም ዓይነት ሌላ ጭነት መጫን አይፈቀድም። 2. It shall not be permitted to load any other cargo on the vehicle transporting fish and fish products, with the exception of processing devices of the product. 3. ዓሣና የዓሣ ውጤቶችን የሚያጓጉዝ ማንኛውም አሽከርካሪ በጉዞ ወቅት በቂ በረዶ በማድረግ የዓሣ መያዣ ሣጥኖችንና የማቀዝቀዣ መሣሪያዎችን አሟልቶ የመያዝና የመንቀሣቀስ ግዴታ አለበት። 3. Any driver discharging with transporting fish and fish products shall be duty-bound to carry and move, by adding sufficient ice, with complete fish container boxes and fridges during transportaion. 4. ዓሣና የዓሣ ውጤቶችን የሚያጓጉዝ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት በተጠየቀበት ቦታ ሁሉ ስለሚያጓጉዘው ዓሣና ውጤቶቹ ለአካባቢው የዓሣ ሀብት ተቆጣጣሪና ለሌሎች አግባብነት ላላቸው አካላት 4. Any one or an enterprise discharged with transporting fish and fish products shall be duty-bound to cause an investigation and provide necessary information about his transporting fish and the products to the www.abyssinialaw.com ገፅ - 12 - ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, - 20 th Day of April 2007, Page - 12 አስፈላጊውን መረጃ የመስጠትና የማስመርመር ግዴታ አለበት። local fishery inspector and other pertinent bodies at any place on demand. 5. የዓሣ ሀብት ጥራት፣ ክብደትና ቁመት መስፈርቶችን ያላሟላና በሕጋዊ ዓሣ አምራቾች ያልተመረተ የዓሣ ምርት ሲጓጓዝ ቢገኝ በአዋጁ አንቀጽ 14 እና 15 ድንጓጌዎች መሠረት የሚያስጠይቅ ተግባር ይሆናል። 5. If fish product, which has not been harvested by legal fish cultivators and unmet the criteria of quality, weight and length of the fishery resource, is encountered being transported, it shall be a liable task pursuant to the provisions of art.14 and art.15 of the proclamation. 10. ስለ ዓሣ ማቆያ፣ ማዘጋጃና መሸጫ ቦታ 10. Storage, Processing and Selling Place of Fish 1. ማናቸውም የዓሣ ማቆያ ማዘጋጃና መሸጫ ድርጅት ወለሉና ግድግዳው በቀላሉ ሊፀዳና በቂ ብርሃን ሊያስገባ የሚችል፣ ንፁህ ውሃ፣ የተሟላ የንፅህና አገልግሎት መስጫ፣ የማቀዝቀዣና የቆሻሻ ማስወገጃ ክፍሎችንና መሣሪያዎችን አሟልቶ መገኘት አለበት። 1. Any fish storage, processing and selling enterprise shall satisfy clean water, complete sanitation service delivery, refrigeration and sewage disposal rooms and equipment and its floor and wall may be liable to clean easily and allow sufficient light to enter. 2. ከዓሣ ምርት ማዘጋጃና መሸጫ አካባቢ የሚወጣ ፍሣሽ ቆሻሻ የአካባቢውን ሕብረተሰብ ምቾትና ጤንነት በማያውክ ሁኔታ መወገድ ይኖርበታል። 2. Sewage resulting from processing and selling area of fish product shall be disposed in a condition of not disturbing comfort and health of the surrounding society. 3. በዚህ ደንብ መሠረት የሚከማች ወይም በቅርብ ዕርቀት የሚጓጓዝ ትኩስ ዓሣ በቂ ቅዝቃዜን ሊሰጥ በሚችል የማቀዝቀዣ መሣሪያ መጠበቅ ወይም በንፁህ በረዶ ታጅሎ በዓሣ ሣጥን መቀመጥ ይኖርበታል። 3. Fresh fish being stored or transported to a nearby destination shall, in accordance with this regulation, be kept in a fridge capable of providing sufficient cool or placed in fish box by coating it with ice. 4. በዓሣ ዝግጅት ሥራ ላይ የተሰማሩ ሠራተኞች የተሟላ ጤንነት ያላቸውና የግል ንፅህናቸውን የጠበቁ መሆን ይኖርባቸዋል። 4. Workers engaging in fish processing activity shall be those who have complete health and have kept their personal cleanliness. www.abyssinialaw.com ገፅ - 13 - ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, - 20 th Day of April 2007, Page - 13 11. በዓሣ ንግድ ሥራ ላይ ስለመሰማራት፣ 11. Engaging in Fish Commercial Activity 1. በዓሣ ንግድ ሥራ ላይ ለመሰማራት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው በህጋዊ መንገድ የተመረተን ዓሣና የዓሣ ውጤቶች የጥራት ደረጃቸውን ጠብቆ ለገበያ ለማቅረብ ብቁ መሆኑ በቢሮው የተረጋገጠ እንደሆነ ስልጣን ባለው አካል ተመዝግቦና የንግድ ፈቃድ አውጥቶ ሊሰራ ይችላል። 1. Where it has been ensured by the Bureau that any person who wants to engage in fish trading activity is capable of delivering legally harvested fish and fish products to market by maintaining their quality standard, he may, being registered by authorized body and issuance of trade license, do the business. 2. በዓሣ ችርቻሮ ንግድ ሥራ ላይ ለመሰማራት መፈለጉን ገልፆ ጥያቄ የሚያቀርብ ማንኛውም ሰው የጠየቀውን የንግድ ፈቃድ ከማግኘቱ በፊት ከአምራቾች ወይም ከጅምላ ነጋዴዎች የሚረከበውን ዓሣና የዓሣ ምርት ውጤቶች ንፅህናና የጥራት ደረጃቸውን ጠብቆ ለተመጋቢው ህብረተሰብ ለመሸጥ የሚያስችለው የተሟላ የዓሣ መሸጫ ሱቅ እንዳለው በቅድሚያ መረጋገጥ ይኖርበታል። 2. Any person who demands, by expressing that he wants to engage in fish-retail trade business, prior to his acquisition of a license he demands, it shall be beforehand ensured that he has owned a complete fish-shop that enables him to sell, fish and fish products which he may receive from cultivators or wholesalers, having maintained the sanitation and their quality standard, to the consumer society. 12. የዓሣ ነጋዴ ግዴታዎች 12. Obligations of Fish Merchant 1. ማንኛውም የዓሣና የዓሣ ውጤቶች ነጋዴ ለምግብነት ያልደረሱ ዓሣዎችን ከአምራቾች መረከብም ሆነ ለገበያ ማቅረብ አይችልም። 1. Any merchant of fish and fish products may not receive fish which are immature for consumption and then supply same to market. 2. ንፅህናውና የጥራት ደረጃው ተጠብቆ ለተመጋቢው ህብረተሰብ ፍጆታ በወቅቱ መቅረብ የሚገባው ዓሣና የዓሣ ተዋፅኦ ከአቅምበላይ ባልሆነ ምክንያት ወይም በግዴለሽነት አላግባብ እንዲበላሽ ወይም 2. It is liable to law, pursuant to this regulation, to cause improper spoilage and wastage of fish and fish product which deserve to be timely delivered to the consumer society, having been maintained its quality and www.abyssinialaw.com ገፅ - 14 - ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, - 20 th Day of April 2007, Page - 14 እንዲባክን ማድረግ በዚህ ደንብ መሠረት ህጋዊ ሀላፊነትን ያስከትላል። standard, due to no reason of beyond one’s capacity or neglect. 3. ዓሣና የዓሣ ውጤቶችን የመነገድ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው ማንኛውም ነጋዴ የዓሣ ጥራት ተቆጣጣሪ ባለሙያ የድርጅቱን አቋምና የዓሣውን ምርት ይዞታ ለመቆጣጠር ወደ ድርጅቱ በሚመጣበት በማናቸውም ጊዜ ይህንኑ የማሳየት፣ የማስረዳትና የማስመርመር ግዴታ አለበት። 3. Wherever an expert of fish-quality inspector comes to inspect the structure of enterprise and the position of fish and fish product at any time, any merchant who has acquired a license to trade fish and fish products shall have the duty to have these fish and fish products showed, explained and investigated. ክፍል አራት PART FOUR ለዓሣ አስጋሪዎች ፈቃድ ስለሚሰጥበት ሁኔታ CONDITIONS OF GRANTING LICCNCE TO FISHERS 13. ለግልና ለቤተሰብ ፍጆታ ዓሣን ስለማስገር 13. Fishing for Personal and Family Consumption በክልሉ ውስጥ ዓሣ ማስገር ከተፈቀደበት ከየትኛውም የውሃ አካል ጋር በሚዋሰን ቀበሌ ውስጥ መደበኛ ነዋሪ የሆነ ማንኛውም ሰው በነጠላ መንጠቆ ተጠቅሞ ለግል ወይም ለቤተሰብ ፍጆታ የሚያውለው በቀን ከሦስት ኪሎ ግራም የማያልፍ ዓሣ ያለፈቃድ ማስገር ይችላል። ሆኖም ይኸው መጠን ባጋጣሚ ሊያዙ የሚችሉ ግዙፍ ዓሣዎችን አይጨምርም። Any person who is a regular resident in a kebele adjacent to any water body where fishing is permitted, and found in the region may undertake fishing an amount not exceeding over 3kg fish per day for his personal or family consumption without acquiring such a license. Provided, however that, such amount excludes huge fish that may be captured by chance. 14. ዓሣን ለገበያ የማምረት ፈቃድ ስለሚሰጥበት ሁኔታ፣ 14. Conditions of Granting a License to Harvest Fish for Market 1. በክልሉ ውስጥ ከሚገኝና ዓሣ ከሚሰገርበት ከየትኛውም የውሀ አካል ጋር ተዋሳኝነት ባለው በማናቸውም ቀበሌ ውስጥ መደበኛ ነዋሪ የሆነና ኑሮውን በዓሣ ማምረት ስራ 1. Any person who is a regular resident in any kebele adjacent to any water body in which fishing is taking place and found in the region and wants to earn his livelihood by www.abyssinialaw.com ገፅ - 15 - ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, - 20 th Day of April 2007, Page - 15 ለመሰማራት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው በተናጠል ወይም በተደራጀ መንገድ ሲጠይቅ በዚህ ደንብ መሠረት ዓሣ ለገበያ የማምረት ፈቃድ በሚመለከተው አካል ሊሰጠው ይችላል። engaging in fish harvesting activity may, where he demands in a sole or an organized way, pursuant to this regulation, be granted fish harvesting license for market by the pertinent body. 2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 1 ስር የተመለከተውን ፈቃድ የሚሰጠው የውሃው አካል የሚገኝበት የወረዳ ግብርናና ገጠር ልማት ዋና ጽ/ቤት ሲሆን የፈቃድ መጠየቂያ፣ መስጫና የውል ግዴታ መግቢያ ቅፆች ከዚህ ደንብ ጋር አባሪ ሆነው እንዲሰራባቸው ተያይዘዋል። 2. The Woreda Agriculture and Rural Development Head Office in which the water body is incorporated shall grant a license indicated under sub-Art.1 of this Art, and license demanding, granting and contractual obligation entering forms are, annexed to this regulation hereof for the purpose of being used. 3. በዚህ ደንብ መሠረት የተሰጠን ለገበያ ዓሣን የማምረት ፈቃድ ለሌላ ሰው አሣልፎ መስጠት የተከለከለ ነው። 3. It is herein prohibited to hand over a license of harvesting fish for market which is granted pursuant to this regulation hereof to third party. 4. ዓሣን ለገበያ የማምረት ፈቃድ አግኝቶ የማምረት ሥራ የጀመረ ማንኛውም ሰው ስለተመረተው የዓሣ ምርት ዓይነትና መጠን በአቅራቢያው ለሚገኘው የወረዳ ግብርናና ገጠር ልማት ዋና ጽ/ቤት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የማሣወቅ ኃላፊነት አለበት። 4. Any person acquiring a license of harvesting fish for market and commencing harvesting activity shall have the duty to notify the amount and type of fish product to the nearby Woreda Agriculture and Rural Development Head Office within a month. 15. ዓሣን ለመዝናኛ አላማ የማስገር ፈቃድ ስለመስጠት 15. Granting a Fishing License for Recreational Purpose 1. በክልሉ ውስጥ በሚገኙና የዓሣ ማስገር በተፈቀደባቸው የውሃ አካላት ዓሣን ለመዝናኛ ዓላማ ማስገር የሚያስችል በቢሮው ይሰጣል። 1. A license enabling to undertake fishing for recreational purpose in water bodies found in the region and permitted to undertake fishing shall be granted by the Bureau. 2. በዚህ ደንብ መሠረት ዓሣን ለመዝናኛ ዓላማ እንዲያሰግር የተፈቀደለት ማንኛውም ሰው 2. Any person permitted to undertake fishing for recreational purpose may, pursuant to www.abyssinialaw.com ገፅ - 16 - ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, - 20 th Day of April 2007, Page - 16 የዓሣ ማስገሩን ተግባር ሊያከናውን የሚችለው በነጠላ መንጠቆ በመጠቀም ብቻ ይሆናል። this regulation, be able to undertake fishing activity by using only with a single hook. 3. ከማንኛውም የውሃ አካል ለመዝናኛ ዓላማ የሚሰገረው ዓሣ መጠን በቀን ከሶስት ኪሎ ግራም መብለጥ የለበትም። 3. The amount of fish that may be fished for recreational purpose in any water body shall not be over 3kg per day. 4. በዚህ ደንብ መሠረት ለመዝናኛ ዓላማ በተሰጠ ፈቃድ አማካኝነት የሚሰገርንና የሚያዝን ዓሣ ለገበያ ማዋል የተከተለከለ ነው። 4. It is, pursuant to this regulation, prohibited to supply to market fish that is to be fished and captured using a license granted for the purpose of recreation. 5. ለመዝናኛ ዓላማ የተሰጠን ዓሣ የማስገር ፈቃድ ለሶስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት የሚቻል አይሆንም። 5. It shall not be possible to transfer a fishing license granted for recreational purpose to third party. 16. ለምርምር ዓላማ ዓሣን ስለማስገር 16. Fishing for the Purpose of Research 1. የክልሉ ግብርና ምርምር ተቋም የቅድሚያ ዕውቅናና ድጋፍ ያለው ማንኛውም ሰው በክልሉ ውስጥ ዓሣን ለሳይንሳዊ ምርምርና ጥናት ያሰግር ዘንድ በዚህ ደንብ መሠረት ሊጠይቅና የማስገሪያ ፈቃድ ቢሮው ሊሰጠው ይችላል። 1. Any person having pre-accredited and support of the Regional State Agriculture Research Institution may, pursuant to this regulation, ask for a fishing license in order to undertake fishing for scientific research and study, and thereby, the Bureau may grant same to him. 2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 1 ስር የተጠየቀው ፈቃድ የተሰጠ እንደሆነ የምርምር መርሃግብሩ እስኪጠናቀቅ ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ለዚሁ ዓላማ የሚያዘውን የዓሣ አይነትና መጠን በየጊዜው ለፈቃድ ሰጭው አካል ማሣወቅ ግዴታ አለበት። 2. Where a license requested under sub. Art.1 of this Article has been granted, he shall have the duty to notify the type and amount of fish captured for this purpose to the body of granting a license from time to time throughout the period of completion of the research program. 3. በምርምር ወቅት የተያዘን ዓሣ ከተፈቀደለት አገልግሎት አልፎ ለገበያ ማቅረብ የተከለከለ ነው። 3. It is prohibited to supply to market fish captured during the research time, beyond its permitted service. 17. በዓሣ ግብርና ሥራ ስለመሰማራት 17. Engaging in Fish farm Activity 1. በዓሣ ግብርና ስራ ለመሠማራት የሚፈልግ 1. Any person who wants to engage in fish www.abyssinialaw.com ገፅ - 17 - ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, - 20 th Day of April 2007, Page - 17 ማንኛውም ሰው በአዋጁ አንቀጽ 6 እና በዚህ ደንብ ድንጋጌዎች መሠረት ለሥራው ያዘጋጀውን የፕሮጆክት ሰነድ ከተሟላ የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ጥናት መግለጫ ጋር ለቢሮው በማቅረብ ፈቃድ መጠየቅ ይኖርበታል። farming activity shall, by submitting the project document he has prepared for the work with complete statement of environmental impact evaluation study to the Bureau, pursuant to the provisions of Art. 6 of the proclamation and this regulation hereof ask for work permit. 2. በክልሉ ውስጥ በሚገኙት ሀይቆች፣ ግድቦች፣ ወንዞችና ሌሎች የውሃ አካላት ላይ የኬጅ ካልቸር ለማካሔድ የሚፈልግ ሰው ሰራውን ማከናወን ያለበት ለዚሁ ዓላማ በመረጠው የውሃ አካል ውስጥ የሚገኘውን የዓሣ ዝርያ በመጠቀም ብቻ ይሆናል። 2. A person who wants to undertake cage culture in lakes, dams, rivers and other water bodies in the Region shall carry out his work by using only fish species available in a water body he has selected for this purpose thereon. 3. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀፅ 2 ስር በተደነገገው መሠረት ለኬጅ ካልቸር አገልግሎት የሚውለው የዓሣ መኖ በነባር የዓሣ ዝርያዎች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ የማያስከትል ለመሆኑ በቅድሚያ መረጋገጥ ይኖርበታል። 3. Fish feed used for cage culture service shall, pursuant to the provision sub-Art.2 of this Article, be beforehand ensured that it does not cause negative impact on the indigenous or native fish species. 4. የዓሣ ግብርና ለማካሄድ በሚታሰብበት ጊዜ ያለ በቂ ጥናት በሌላ ክልል ወይም በባህርማዶ ከሚገኝ የውሀ አካል ማናቸውንም አይነት የዓሣ ዝርያ በክልሉ ወደ ሚገኙት የውሀ አካላት ማስገባትና ማሠራጨት የተከለከለ ነው። 4. Wherever it is proposed to undertake fish farming, it is prohibited to import any type of fish species from water body of another region or overseas and distribute same into any water body of the region, without adequate study. ክፍል አምስት PART FIVE ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች MISCELLANEOUS PROVISIONS 18. ተፈፃሚነት ስለማይኖራቸው ህጐች 18. Inapplicable Laws ይህንን ደንብ የሚቃረን ማናቸውም ሌላ ደንብ፣ መመሪያ ወይም የተለመደ አሰራር በዚህ ደንብ ውስጥ በተመለከቱት ጉዳዮች ላይ ተፈፃሚነት አይኖረውም። Any other regulation, directive or customary practice which contradicts this regulation may not apply to matters provided for therein. www.abyssinialaw.com ገፅ - 18 - ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር ሚያዝያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No, - 20 th Day of April 2007, Page - 18 19. መመሪያ የማውጣት ስልጣን 19. Power to Issue Directives ቢሮው ለደንቡ ሙሉ ተፈፃሚነት የሚያስፈልጉትን መመሪያዎች ሊያወጣ ይችላል። The Bureau may issue directives necessary for the full implementation of the Regulation 20. ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ 20. Effective Date ይህ ደንብ በክልሉ መንግሥት ዝክረ ህግ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል። This regulation shall come into force as of the date of its publication in the Zikre-hig Gazette of the Regional State ባህር ዳር ሚያዚያ 12 ቀን 1999 ዓ.ም አያሌው ጐበዜ የአማራ ብሔራዊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር Done at Bahir Dar, This 20 th day of Arpil,2007 Ayalew Gobze Head of Government of the Amhara National Regional State www.abyssinialaw.com