Skip to content
Nelum
Laws of Ethiopia

Alatish Park Demarcation and Administrative Determination, Council of Regional Government Regulation No. 38/2005

Made 2005-09-14 · Text as of 2026-10-01

Public law and official guidance, published as research. Not legal, tax or financial advice.

About this law

Language
English
Kind
Regulation
Country
Ethiopia · Amhara
Subjects
Livestock, Wild species and ecosystems
Keywords
grazing, biodiversity, management/conservation, protected area, institution, hunting/capture, offences/penalties, community management, governance

Where to read it

    No source link is recorded for this law.

Text

The law's own text, section by section, as held. Each section has its own link.

  1. ገፅ -1- ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 10፣ የካቲት 13 ቀን 1998 ዓ.ም Zikre Hig Gazette No. 10 February 20, 2006 Page -1 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ዝክረ-ሕግ ZIKRE HIG OF THE COUNCIL OF THE AMHARA NATIONAL REGIONAL STATE IN THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHHIOPIA የአንዱ ዋጋ ብር 4.70 Price በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ISSUED UNDER THE AUSPICES OF THE COUNCIL OF THE AMHARA NATIONAL REGIONAL STATE የፖ.ሣ.ቁ 312 P.o. Box ማውጫ ደንብ ቁጥር 38/1998 ዓ.ም የአላጥሽ ፓርክ አከላለልና አስተዳደር መወሰኛ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ደንብ CONTENTS Regulation No. 38/2005 The Alatish Park Demarcation and Administrative Determination, Council of Regional Government Regulation. ደንብ ቁጥር 38/1998 ዓ.ም በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአላጥሽ ፓርክ አከላለልና አስተዳደርን ለመወሰን የወጣ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ደንብ REGULATION NO. 38/2005 A REGULATION ISSUED BY THE COUNCIL OF THE REGIONAL GOVERNMENT TO PROVIDE FOR THE DEMARCATION AND ADMINISTRATIVE DETERMINATION OF THE ALATISH PARK IN THE AMHARA NATIONAL REGIONAL STATE. የክልሉን ቆላማ ስርዓተ ምህዳር በሚወክል መንገድ በክልሉ ሰሜናዊ ምዕራብ አካባቢ Whereas, it has been found appropriate to create a favorable condition whereby the wildlife, birds and 11 ኛ አመት ቁጥር 10 11 th Year No ባህር ዳር የካቲት 13 ቀን 1998 ዓ.ም Bahir Dar 20 th , February 2006 www.abyssinialaw.com ገፅ -2- ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 10፣ የካቲት 13 ቀን 1998 ዓ.ም Zikre Hig Gazette No. 10 February 20, 2006 Page -2 ለሚገኙት የዱር እንስሳት፣ አዕዋፍና እፅዋት ዝርያዎች በቂ ጥበቃና እንክብካቤ በማድረግ ለመጪው ትውልድ በቅርስነት የሚተላለፉበትንና ለአካባቢው ነዋሪ ሕብረተሰብም ሆነ ለብሔራዊ ኢኮኖሚ ዕድገት አስተዋጽኦ የሚያበረክቱበትን ምቹ ሁኔታ መፍጠር ተገቢ ሆኖ በመገኘቱ፤ plant species located in the north-western part of the Region are efficiently looked after, protected in a manner that represents the lowland ecosystem of the Region and passed down to the forthcoming generation as heritages and thereby contribute to the local inhabitants as well as to the national economic development; ከሰሀራ አካባቢ ተነስቶ በጐረቤት ሀገር በኩል ወደ ክልላችን ሊዛመት የሚችለውን የበረሃማነት መስፋፋት አደጋ ከወዲሁ በመከላከል የክልሉ ጤናማ ስርዓተ-ምህዳር እንዲጠበቅ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፤ Whereas, it has been necessary to cause the maintenance of healthy ecosystem of our Region by preventing in advance the hazards due to the expansion which desertification may possibly extend to our country via the neighboring state from around the Sahara Area; በክልሉ የተፈጥሮ ሀብትና በተለይም በዱር እንስሳቱ ላይ ከጐረቤት ሀገሮች በኩል በየወቅቱ ድንበር አቋርጠው በሚገቡ ከብት አርቢዎችና በብዙ ሺ በሚቆጠሩ እንስሶቻቸው እንዲሁም በአካባቢው ነዋሪዎች አማካኝነት እየደረሰበት ያለው አሉታዊ ጫና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣበትን ሁኔታ በመቀልበስ የብዝሀ ህይወት ሀብቱን ከጥፋት መታደግ በማስፈለጉ፤ Whereas, it is vital to protect the biodiversity resources from destruction by averting the adverse pressure being exerted and aggravated from time to time on the natural resource especially the wildlife of the Region, by the cattle-raisers and their thousands of cattle coming across the territory occasionally from the neighboring countries as well as by the local community; የክልሉን የተፈጥሮ ሀብት ልማትና የአካባቢ ጥበቃ እንቅስቃሴ ከአጐራባች ክልሎች እንቅስቃሴ ጋር በማስተሳሰር አካባቢው ሁሉን አቀፍ እንክብካቤ የሚያገኝበትንና የዱር እንስሳቱ በተፈጥሯዊ መኖሪያቸው የሚያደርጉት ነፃ እንቅስቃሴ ከአደጋ የሚጠበቅበትን ሁኔታ ማመቻቸት ተገቢ ሆኖ በመገኘቱ፤ Whereas, it is found appropriate to coordinate the development of natural resource and environmental protection activities of the Region with the activities of the neighboring Regions and thereby facilitate conditions wherein the locality obtains an all-out conservation and protect from danger the free movement of the wildanimals as they enjoy their natural habitat; ለዚህም ይረዳ ዘንድ ለጊዜው ተፈላጊ መስፈርቶችን ስለማሟላቱ የተረጋገጠለትንና በቋራ ወረዳ የሚገኘውን የአላጥሽ አካባቢ በፓርክነት መሰየምና ወሰኖቹን ከልሎ ስልጣን ባለው የመንግስት አካል ባለቤትነት ስር የሚተዳደርበትን ህጋዊ ሁኔታ መፍጠር በማስፈለጉ፤ Whereas, it is, to assist the purpose, necessary to create a legal framework for the Alatish area situated in the Quara Woreda and for the time being confirmed to have met the essential requirements to be designated as a park as well as be administered under the management of an authorized government body, delimiting its boundaries thereof; የብሔራዊ ክልሉ መስተዳደር ምክር ቤት Now, therefore, the Council of the Amhara National www.abyssinialaw.com ገፅ -3- ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 10፣ የካቲት 13 ቀን 1998 ዓ.ም Zikre Hig Gazette No. 10 February 20, 2006 Page -3 በተሻሻለው የክልሉ ህገ-መንግሥት አንቀጽ 58 ንዑስ አንቀጽ 7 እና በፓርኮች ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን ማቋቋሚያና ስልጣንና ተግባራት መወሰኛ አዋጅ ቁጥር 96/1996 ዓ.ም አንቀጽ 24 ንዑስ አንቀጽ 1 ድንጋጌዎች ሥር በተሰጠው ስልጣን መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል። Regional Government, in accordance with the powers vested in it under the provisions of Art 58, Sub-art. 7 of the Revised Regional Constitution and Art 24, sub-art. 1 of the Parks Development and Protection Authority Establishment and Determination of Powers and Duties Proclamation No. 96/2003, hereby issues this regulation: 1. አጭር ርዕስ 1. Short Title ይህ ደንብ “የአላጥሽ ፖርክ አከላለልና አስተዳደር መወሰኛ ክልል መስተዳደር ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 38/1998 ዓ.ም” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል። This regulation may be cited as “The Alatish Park Demarcation and Administrative Determination, Council of Regional Government Regulation No38/2005.” 2. ትርጓሜ 2. Definitions የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፦ Unless the context otherwise requires, in this regulation: 1. “ፓርክ” ማለት የዱር እንስሳትና የአዕዋፍ ክምችት የተፈጥሮ መጠለያ እንዲሁም የልዩ ልዩ እጽዋት መገኛ በመሆን የታወቀውና በዚህ ደንብ መሠረት ልዩ ጥበቃ እንዲደረግለት ወሰኑ ተለይቶ የተከለለው የአላጥሽ ፓርክ ነው። 1. “Park” means the Alatish Park recognized as possessing the distinction of a natural habitat for wild animals and flock of birds as well as the source of various plant species and with its boundaries being identified and, demarcated, is given special care thereof, pursuant to this regulation. 2. “ጉልት” ማለት ከድንጋይ፣ ከኮንክሪት፣ ከብረት ወይም ከሌላ ቋሚ ከሆነ ነገር ተሰርቶ በመሬት ላይ የተተከለ የወሰን መለያ ምልክት ነው። 2. ”Post” means a landmark which is made up of stone, concrete, metal or any other fixed object. 3. “የዱር እንስሳት” ማለት ለማዳ ያልሆኑና በየብስም ሆነ በውሃ ውስጥ የሚኖሩ ልዩ ልዩ ዝርያ ያላቸው በተፈጥሮ የሚገኙ በምድር የሚሄዱና በአየር የሚበሩ እንስሳትን የሚያጠቃልል፣ የመኖሪያ፣ የመጠለያና የመራቢያ አካባቢዎችን ጭምር ያካተተና ሥነ-ሕይወታዊ ሀብትን የሚገልጽ ሃረግ ነው። 3. ”Wild life” means a phrase that accommodates a host of untamed, terrestrial and aquatic various species of animals found in nature, move on land and fly in the air, also encompassing their habitat, sanctuary and breeding areas, and is thereby an expression of diverse biological resources. www.abyssinialaw.com ገፅ -4- ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 10፣ የካቲት 13 ቀን 1998 ዓ.ም Zikre Hig Gazette No. 10 February 20, 2006 Page -4 3. ስለፓርኩ ስያሜ፣ አከላለልና ወሰኖች 3. Designation, Demarcation and Boundaries of the Park 1. በዚህ ደንብ መሠረት የተቋቋመው ፓርክ አካባቢውን መሐል ለመሐል አቋርጦ ከሚፈሰው ወንዝ መጠሪያ በመነሣት የአላጥሽ ፓርክ ተብሎ ተሰይሟል። 1. The park, established pursuant to this regulation, is hereby designated as ” The Alatish Park” after the name of the river that flows dividing the interior of the area by half in the middle of the locality. 2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 1 መሠረት የተሰየመው ፓርክ በሰሜን ጎንደር ዞን በቋራ ወረዳ አስተዳደር የሚገኝና በጠቅላላው 266570 ሄክታር ቦታ የሚሸፍን ሆኖ በደቡብ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል፣ በሰሜን ከመሐዲድ ቀበሌ አስተዳደር፣ በምስራቅ ከባምባሆና ገለጎ ቀበሌ አስተዳደሮች እንዲሁም በምዕራብ ከሱዳን ጋር ይዋሰናል። 2. The park so designated, pursuant to sub-art. 1 of this article, is mean to wholly cover 266570 hectares of land and located in the Quara warda Administration of the north Gonder zone, sharing borders with the Benishangul Gumuz National Regional State to the South, the Mehadid Kebele Administration to the north, Banbaho and Gelego Kebele Administrations to the east as well as the Sudan to the west. 3. የፓርኩን አከላለልና አዋሳኝ ሥፍራዎቹን በኬክሮስ (ላቲቲዩድ) እና በኬንትሮስ (ሎንግቲዩድ) ነጥቦች ውስጥ የሚያሳየው ዝርዝር መግለጫ ከዚህ በታች ተመልክቷል። 3. The detailed description showing the demarcation of the park and its adjoining places on latitudinal and longitudinal points is indicated herebelow: ሀ. ፓርኩን በምስራቅ በኩል ከሚያዋስነውና በገለጎ ቀበሌ ከሚገኘው የአልቢድ ወንዝ ላይ ወደ ምዕራብ አቅጣጫ በመታጠፍ አልቢድ ኮረብታ አጠገብ ከወንዙ ዳርቻ ላይ በ12 ዲግሪ 29 ደቂቃ 17.2 ሴኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 48 ደቂቃ 33.2 ሴኮንድ ምስራቅ የተፃፈውንል ጉልት ቁጥር አንድ መነሻ በማድረግ፣ A. Commencing at the Albid River which is found in Gelego Kebele and borders with the park to the east and turning to westerly direction near the Albid hill at the bank of the river, 12 degrees, 29 minutes, 17.2 seconds north and 35 degrees, 48 minutes, 32.2 seconds east (Post No. 1 as a starting point); ለ. በዚያው አቅጣጫ በ12 ዲግሪ 07 ደቂቃ 29.6 ሴኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 47 ደቂቃ 49.4 ሴኮንድ ምስራቅ የተፃፈውን ጉልት ቁጥር B. Following the same direction, 12 degrees, 07 minutes, 29.6 seconds north and 35 degrees, 47 minutes, 49.4 seconds east wards (Post No. 2); www.abyssinialaw.com ገፅ -5- ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 10፣ የካቲት 13 ቀን 1998 ዓ.ም Zikre Hig Gazette No. 10 February 20, 2006 Page -5 ሁለት በመከተል፣ ሐ. ከዚያም በ12 ዲግሪ 07 ደቂቃ 45.5 ሴኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 47 ደቂቃ 28.3 ሴኮንድ ምስራቅ ደራሃሰን አፋፍ ጠርዝ ሾላ ውሃ ላይ እስከተፃፈው ጉልት ቁጥር ሦስት፣ C. Thence, at the rim of Derahasen cliff Sholla Wuha, 12 degrees, 07 minutes, 45.5 seconds north and 35 degrees, 47 minutes, 28.3 seconds east (up to Post No. 3); መ. ከዚያም ወደ ሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ በመታጠፍ የደራሃሰን ተራራን አፋፍ ለአፋፍ ተከትሎ ሄዶ እስከ ገለጎ ቀበሌ መጨረሻ አልዋሾ ተራራ ድረስ በመሄድ ከመሃዲድ ቀበሌ ከአልዋሾ ተራራ ሥር የሚነሣውን የአልዋሾን ሸለቆ ተከትሎ ሸለቆውና የአላጥሽ የበጋ የመኪና መንገድ መገናኛ ላይ በ12 ዲግሪ 15 ደቂቃ 07.3 ሴኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 44 ደቂቃ 16.5 ሴኮንድ ምስራቅ የተፃፈውን ጉልት አራት ይዞ፣ D. Thence, turning to north easterly direction, following the Derahasen Mountain cliff, up to the end of Gelego Kebele, extending to Alwasho Mountain and following the Alwasho valley that starts at Mehadid Kebele under the Alwasho Mountain, at the junction of the valley and Alatish dry weather road, 12 degrees, 15 minutes, 07.3 seconds north and 35 degrees, 44 minutes, 16.5 seconds east (Post No. 4); ሠ. ከዚያም ሸለቆውን በመከተል ሸለቆው ከበርሚል ወንዝ የሚገናኝበት ቦታ ላይ በ12 ዲግሪ 16 ደቂቃ 10.9 ሴኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 43 ደቂቃ 16.2 ሴኮንድ ምስራቅ እስከተፃፈው ጉልት ቁጥር አምስት ድረስ፣ E. Thence, following the valley and at its junction with the Bermil River, 12 degrees, 16 minutes 10.9 seconds north and 35 degrees, 43 minutes, 16.2 seconds east (up to Post No. 5); ረ. ከዚያም ወደ ሰሜን አቅጣጫ የበርሚል ወንዝን በመከተል በአምራኩባ ተራራ ትክክል በወንዙ ጠርዝ ላይ በ12 ዲግሪ 18 ደቂቃ 43.9 ሴኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 43 ደቂቃ 22.9 ሴኮንድ ምስራቅ የተፃፈው ጉልት ስድስት ድረስ፣ F. Thence, to the northerly direction, following the Bermil River, parallel to the Amrakuba Mountain at the bank of the river, 12 degrees, 18 minutes, 43.9 seconds north and 35 degrees, 43 minutes, 22.9 seconds (up to Post No, 6); ሰ. ከዚያም በዚያው አቅጣጫ የአምራኩባ ተራራን ትይዩ በመከተል በአምራኩባ ተራራና በበርሚል ወንዝ G. Thence, in the same direction, following the opposite of the Amrakumba Mountain between the mountain and the Bermil www.abyssinialaw.com ገፅ -6- ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 10፣ የካቲት 13 ቀን 1998 ዓ.ም Zikre Hig Gazette No. 10 February 20, 2006 Page -6 መካከል በ12 ዲግሪ 21 ደቂቃ 45.1 ሴኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 2 ደቂቃ 39.3 ሴኮንድ ምስራቅ የተጻፈው ጉልት ሰባት ድረስ፣ River, 12 degrees, 21 minutes, 45.1 seconds north and 35 degrees 2 minutes, 39.3 seconds east (up to Post No. 7); ሸ. ቀጥሎም በዚያው አቅጣጫ በአምራኩባ ተራራ ትይዩ ዲናር ወንዝ ዳር ላይ በ12 ዲግሪ 22 ደቂቃ 33.4 ሴኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 42 ደቂቃ 43.6 ሴኮንድ ምስራቅ የተፃፈው ጉልት ስምንት ድረስ፣ H. Thence, in the same direction, in front of the Amrakuba Mountain at the bank of Dinar River, 12 degrees, 22 minutes, 33.4 seconds north and 35 degrees, 42 minutes, 43.6 seconds east (up to post No. 8); ቀ. ከዚያም የአምራኩባ ተራራን ወደ ፓርኩ ክልል በማስገባት ከተራራው ግርጌ በ12 ዲግሪ 23 ደቂቃ 53.3 ሴኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 43 ደቂቃ 7.7 ሴኮንድ ምስራቅ እስከተፃፈው ጉልት ዘጠኝ ድረስ፣ I. Thence, making the Mukraba Mountain part of the park, at the foot of the mountain, 12 degrees, 23 minutes, 53.3 seconds north and 35 degrees, 43 minutes 7.7 seconds east (up to Post No. 9); በ. ከዚያም ወደ ሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ በመታጠፍ፦ J. Thence, turning to north-westerly direction:  ጉልት አስር በ12 ዲግሪ 24 ደቂቃ 46.6 ሴኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 41 ደቂቃ 28.7 ሴኮንድ ምስራቅ ላይ፣  (Post No. 10), 12 degrees, 24 minutes, 46.6 seconds north and 35 degree, 41 minutes 28.7 seconds east;  ጉልት አስራ አንድ በ12 ዲግሪ 24 ደቂቃ 46.5 ሴኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 41 ደቂቃ 10.8 ሴኮንድ ምስራቅ ላይ፣  (Post No. 11), 12 degrees, 24 minutes, 46.5 seconds north and 35 degrees, 41 minutes, 10.8 seconds east;  ጉልት አስራ ሁለት በ12 ዲግሪ 25 ደቂቃ 9.5 ሴኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 40 ደቂቃ 54.7 ሴኮንድ ምስራቅ ላይ፣  (Post No. 12), 12 degrees, 25 minutes, 9.5 seconds north and 35 degrees, 40 minutes, 54.7 seconds east;  ጉልት አስራ ሦስት በ12 ዲግሪ 24 ደቂቃ 54.3 ሴኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 40 ደቂቃ 30.7 ሴኮንድ ምስራቅ ላይ  (Post No. 13), 12 degrees, 24 minutes, 54.3 seconds north and 35 degrees, 40 minutes, 30.7 seconds east;  ጉልት አስራ አራት በ12 ዲግሪ 25  (Post No. 14), 12 degrees, 25 minutes, www.abyssinialaw.com ገፅ -7- ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 10፣ የካቲት 13 ቀን 1998 ዓ.ም Zikre Hig Gazette No. 10 February 20, 2006 Page -7 ደቂቃ 10.1 ሴኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 39 ደቂቃ 52.4 ሴኮንድ ምስራቅ ላይ፣ 10.1 seconds north and 35 degrees, 39 minutes, 52.4 seconds east;  ጉልት አስራ አምስት በ12 ዲግሪ 25 ደቂቃ 24.6 ሴኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 37 ደቂቃ 43.3 ሴኮንድ ምስራቅ ላይ፣  (Post No. 15), 12 degrees, 25 minutes, 24.6 seconds north and 35 degrees, 37 minutes, 43.3 seconds east;  ጉልት አስራ ስድስት በ12 ዲግሪ 26 ደቂቃ 03.8 ሴኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 38 ደቂቃ 47.4 ሴኮንድ ምስራቅ ላይ፣  (Post No. 16), 12 degrees, 26 minutes, 03.8 seconds north and 35 degrees, 38 minutes, 47.4 seconds east;  ጉልት አስራ ሰባት በ12 ዲግሪ 27 ደቂቃ 07.4 ሴኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 38 ደቂቃ 19.0 ሴኮንድ ምስራቅ ላይ፣  (Post No. 17), 12 degrees, 27 minutes, 07.4 seconds north and 35 degrees, 38 minutes, 19.0 seconds east;  ጉልት አስራ ስምንት በ12 ዲግሪ 27 ደቂቃ 50 ሰኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 37 ደቂቃ 48.9 ሴኮንድ ምስራቅ ላይ፣  (Post No. 18), 12 degrees, 27 minutes, 50 seconds north and 35 degrees, 37 minutes, 48.9 seconds east;  ጉልት አስራ ዘጠኝ በ12 ዲግሪ 28 ደቂቃ 47.5 ሴኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 37 ደቂቃ 17.5 ሴኮንድ ምስራቅ ላይ፣  (Post No. 19), 12 degrees, 28 minutes, 47.5 seconds north and 35 degrees, 37 minutes, 17.5 seconds east; የተጻፉትን ጉልቶች ተከትሎ ይሄድና ወደ ሰሜን አቅጣጫ በመታጠፍ ገለጎ ወንዝ ጥግ ልዩ ስሙ አምጃሌ ከተባለው ቦታ ላይ በ12 ዲግሪ 30 ደቂቃ 27.2 ሴኮንድ ሰሜንና በ35 ዲግሪ 37 ደቂቃ 14.1 ሴኮንድ ምስራቅ እስከተጻፈው ጉልት ሃያ ድረስ፣ Following these posts and turning to the northern direction near the Gelego River at a place named Amjalie, 12 degrees, 30 minutes, 27.2 seconds north and 35 degrees, 37 minutes, 14.1 seconds east up to (Post No. 20); ተ.ከዚያም ወደ ምዕራብ አቅጣጫ በመታጠፍና የገለጎ ወንዝን ድንበር በማድረግ እስከ ኢትዮጵያና ሱዳን ዓለማቀፋዊ ድንበር ድረስ፣ K. Thence, turning to westerly direction, and taking the edge of the Gelego River, up to the international Ethio-Sudanese border; ቸ. ከዚያም ወደ ደቡብ አቅጣጫ L. Thence, turning to southerly direction, and www.abyssinialaw.com ገፅ -8- ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 10፣ የካቲት 13 ቀን 1998 ዓ.ም Zikre Hig Gazette No. 10 February 20, 2006 Page -8 በመታጠፍ በምዕራብ በኩል የኢትዮጵያና ሱዳን ዓለማቀፋዊ ወሰንን ተከትሎ የአይማ /ዲንደር/ ወንዝ ከኢትዮጵያ እስከሚወጣበት ቦታ ድረስ፣ then moving west wards, following the international Ethio-Sudanese border up to the place where Ayma (Dinder) River leaves Ethiopia. ኀ. ከዚያም ወደ ምስራቅ አቅጣጫ በመታጠፍ በደቡብ በኩል የአማራንና የቤንሻንጉል ጉሙዝን ብሔራዊ ክልሎች የሚያዋስነውን የአይማ /ዲንደር/ ወንዝ ተከትሎ በመሄድ እስከ አይማና አልቢድ ወንዞች መገናኛ ድረስ፣ M. Thence, turning to the easterly direction and moving south wards following the Ayma (Dinder) River which borders the Amhara and Benishangul Gumuz National Regional States up to the common junction of Ayma and Albid Rivers; ነ. ከዚያም የአልቢድ ወንዝን ተከትሎ ወደ ሰሜን አቅጣጫ በመታጠፍ ወንዙን ተከትሎ ይሄድና አልቢድ ኮረብታ ጥግ ከወንዙ ዳርቻ ላይ ተጽፎ እስከሚገኘው መነሻ ጉልት ቁጥር አንድ ድረስ ይደርሳል። N. Thence, turning to northerly direction, following the Albid River, it goes up to the initial post No. 1, turning at the bank of the river nearby the Albid hill. 4. ዓላማ 4. Objective የፓርኩ ክለላ ዋና ዓላማ በሰሜናዊ ምዕራብ አካባቢ የሚገኘውን ወካይ ቆላማ ሥርዓተ ምህዳርና በውስጡ የያዛቸውን የብዝሀ ሕይወት ሀብቶች በነዋሪው ሕዝብ ቀጥተኛ ተሣትፎ ከጥፋት በመታደግና በመንከባከብ ለመጪው ትውልድ በቅርስነት የሚተላለፍበትን ብሎም በዘላቂነት ለአካባቢው ሕብረተሰብና ለአጠቃላይ ኢኮኖሚው እድገት ተገቢውን አስተዋጽኦ የሚያበረክትበትን ምቹ ሁኔታ መፍጠር ነው። The main objective of delimiting the park is to protect from danger and conserve the representative lowland ecosystem found in the north-western area of the Region with the bio-diversity resources it possesses through direct participation of the local inhabitants and to create a favorable condition in which it is to be passed down to the coming generation as a heritage as well as provide an appropriate contribution to the surrounding community and the overall economic development in a sustainable way. 5. ስለፓርኩ አስተዳደር፣ ተጠሪነትና ውስጣዊ አደረጃጀት 5. Administration, Accountability and Internal Organization of the Park 1. በአዋጅ ቁጥር 96/1996 ዓ.ም አንቀጽ 7 ንዑስ አንቀጽ 1 ድንጋጌ ሥር በተሰጠው ስልጣን መሠረት ፓርኩን 1. The Regional Parks Development and Protection Authority shall, in accordance with the powers vested in it under the provisions of www.abyssinialaw.com ገፅ -9- ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 10፣ የካቲት 13 ቀን 1998 ዓ.ም Zikre Hig Gazette No. 10 February 20, 2006 Page -9 የሚያስተዳድረው የክልሉ ፓርኮች ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን ሲሆን ተጠሪነቱም ለዚሁ አካል ይሆናል። Art. 7, sub. Art. 1 of the proclamation No. 96/2003, administer the park, with the latter’s accountability being to the said organ. 2. ባለስልጣኑ ለፓርኩ ልማትና ጥበቃ አመች ሆኖ በሚያገኘው የፓርኩ አካባቢ ጽ/ቤቱን ያደራጃል፣ የሥራ አመራሩን ይሰይማል፣ እንደ አስፈላጊነቱ የጥበቃ ሃይሎችን ያሰማራል። 2. The Authority shall organize the office in an area of the park it finds suitable for the development and protection, designate its management and assign guards, as may be necessary; 3. የክልሉ መንግስት ፓርኩን ለማስተዳደርና ለማልማት አስፈላጊ የሆኑ የመሠረተ ልማት አውታሮች ደረጃ በደረጃ እንዲዘረጉ ያደርጋል። 3. The Regional State shall, step by step, cause the development of infrastructures that are necessary for the administration and promotion of the park. 6. የፓርኩ ጽ/ቤት ተግባራና ኃላፊነት 6. Duties and Responsibilities of the Park’s Office የፓርኩ ጽ/ቤት በዚህ ደንብ መሠረት የተመለከቱት ተግባርና ኃላፊነቶች ይኖሩታል። The office of the park shall, pursuant to this regulation, have the following duties and responsibilities: 1. የፓርኩን ማኔጅመንት፣ ጥበቃና ልማት ሥራዎች በአስፈፃሚነት ይመራል፣ ይቆጣጠራል፤ 1. Direct and supervise over the management, protection and development activities of the park in an executive capacity; 2. ከአካባቢው የወረዳና የቀበሌ አስተዳደር አካላት ጋር በመቀናጀት የአካባቢው ነዋሪ ሕብረተሰብ ፓርኩን የመጠበቅ ኃላፊነት እንዲያዳብር ያስተምራል፣ ይቀሰቅሣል፣ ያደራጃል፣ ያስተባብራል። 2. Educate, agitate, organize and co-ordinate the local community in conjunction with the pertinent woreda and kebele administrations so that it may develop the responsibility to protect the park; 3. ከአካባቢው አስተዳደር የፖሊስና የፍትህ አካላት ጋር በመተባበር በፓርኩ ውስጥ የተከለከሉ ተግባራትን በሚፈጽሙ ግለሰቦች ላይ ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ ያደርጋል። 3. In collaboration with the police and justice bodies of the local administration, cause the taking of legal measures against those individuals who commit prohibited acts in the park; 4. የአገር ውስጥና የውጭ አገር ጐብኚዎች ጉብኝት በሚያደርጉበት ወቅት ሊከተሉት የሚገባቸውን ደንብና መመሪያ በተለያዩ ዘዴዎች አስቀድመው እንዲያውቁ ያደረጋል። 4. Cause the domestic and foreign visitors be pre informed, through various methods, of the rules and regulations they have to observe, at times of visit; www.abyssinialaw.com ገፅ -10- ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 10፣ የካቲት 13 ቀን 1998 ዓ.ም Zikre Hig Gazette No. 10 February 20, 2006 Page -10 5. ከሚሰጠው አገልግሎት የሚመነጩ ልዩ ልዩ ገቢዎችን በህጋዊ ደረሰኝ ይሰበስባል። 5. Collect a variety of revenues arising from the service it provides using legal receipts. 7. ስለተከተለከሉ ተግባራት 7. Prohibited Activities በፓርኩ ውስጥ ሊከናወኑ እንደሚችሉ ከተፈቀዱት ተግባራትና ከሚመለከታቸው አካላትም ሆነ ተሣታፊዎች ውጪ የሚከተሉትን ተግባራት መፈፀም በዚህ ደንብ የተከለከለ ነው፦ It is forbidden by this regulation to commit the following activities in the park, with the exception of those permitted to be practiced and the concerned bodies as well as participants thereof: 1. ማናቸውንም የጦር መሣሪያዎች በመግቢያ በር ላይ ለዘብ ሳያስረክቡ ይዞ መግባት፣ 1. Entering the park with any firearms, instead of temporarily handing same over to the guards at the entrance point; 2. ሁከት መፍጠር ወይም ባለ ድምፅ መሣሪያዎችን ከመጠን አሣልፎ መጠቀም፣ 2. Creating nuisance or using sound instruments beyond limit; 3. የዱር እንስሳትን ማደን፣ ማስፈራራት ወይም ማስበርገግ፣ 3. Hunting for, frightening or driving away wild animals; 4. ዕፅዋትን መቁረጥ፣ 4. Cutting off plants; 5. የአዕዋፍና የተሣቢ እንስሳትን እንቁላል መውሰድ፣ 5. Taking away eggs of birds and reptiles; 6. ተፈጥሯዊ ወይም ሰው ሰራሽ ቁሦችን ማንሳት፣ መውሰድ ማጐሳቆል ወይም ማበላሸት፣ 6. Picking up, taking away, damaging, polluting or ruining natural or man-made items; 7. የግብርና ሥራ ወይም የሕዝብ ትራንስፖርት መንገድ ግንባታ ማካሄድ፣ 7. Undertaking agricultural works or construction of roads for the use of public transport; 8. የቤት እንስሳትን ለግጦሽ ማሰማራት ወይም እነርሱን አስከትሎ በፓርኩ ውስጥ መንቀሳቀስ፣ 8. Letting domestic animals in the park for grazing or moving about therein with them; 9. የማዕድን ፍለጋ ወይም የቁፋሮ ስራ ማካሄድ፣ 9. Undertaking mineral exploration or mining activities 10. ለቱሪስቶች ማረፊያ እንዲሆኑ ተለይተው ከተወሰኑት ስፍራዎች ውጪ እሣት ማንደድ፣ 10. Making fire, with the exception of those places specifically reserved for the purpose of tourist lodges; 11. መርዛማ ንጥረ ነገሮችን ይዞ መገኘት፣ 11. Moving about with the possession of poisonous substances; 12. ማናቸውንም አይነት የእቃ ሽያጭና 12. Undertaking any types of sale or exchange of goods; www.abyssinialaw.com ገፅ -11- ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 10፣ የካቲት 13 ቀን 1998 ዓ.ም Zikre Hig Gazette No. 10 February 20, 2006 Page -11 ልውውጥ ማካሄድ፣ 13. ጐብኝዎች ለምግብ መያÏና ለመሳሰሉት የተጠቀሙባቸውን ሰው ሰራሽ ቁሶች በዘፈቀደ መጣል፣ 13. Arbitrary or careless disposal of man-made materials used by visitors for packing food and similar purposes; 14. በፓርኩ ክልል የመኖሪያ ቤት መስራት፣ ወፍጮ መትከል ወይም ሌሎች መሰል ተቋማትን መገንባት፣ 14. Establishing dwelling houses, planting grinding mills or construction of other similar institutions in the park; 15. በህግ ከተወሰነው ፍጥነት ውጪ ተሽከርካሪ መንዳት ወይም ከጠዋቱ 12 ሰዓት በፊትና ከምሽቱ 12 ሰዓት በኋላ በፓርኩ ውስጥ ማሽከርከር፣ 15. Driving motor vehicles beyond the legally prescribed speed limit or so doing at all before 6:00 a.m. in the morning and after 6:00 p.m. in the evening; 16. የእንስሳት ማጥመጃ መሣሪያ ይዞ ወይም አጥምዶ መገኘት፣ 16. being apprehended with a trap or setting same in order to attack wild animals; 17. ጭስ አልባ ከሆነው የቱሪዝም እንዱስትሪ ውጭ ሌሎች የኢንዱስትሪ እንቅስቃሴዎችን ማከናወን። 17. Carrying out industrial activities other than the smoke-free tourism industry. 8. የመተባበር ግዴታ 8. Duty to Co-operate ማንኛውም የተፈጥሮ ሰው ወይም በህግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ለዚህ ደንብ ተፈፅሚነት የመተባበር ግዴታ አለበት። Any natural or Juridical person shall have the duty to co-operate in the implementation of this regulation. 9. ዝርዝር መመሪያ የማውጣት ስልጣን 9. Power to Issue Specific Directives ባለስልጣኑ ለዚህ ደንብ ሙሉ ተፈፃሚነት የሚያስፈልጉትን ዝርዝር መመሪያዎች ሊያወጣ ይችላል። The Authority may issue specific directives necessary for the full implementation of this regulation. 10. ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ 10. Effective Date ይህ ደንብ በክልሉ መንግስት ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል። This regulation shall come into force as of the date of its publication in the Zikree Hig Gazette of the Regional State. ባህር ዳር መስከረም 4 ቀን 1998 ዓ.ም ዮሴፍ ረታ የአማራ ብሔራዊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር Done at Bahir Dar This 14 th day of September, 2005 Yosef Reta Head of the Amhara National Regional Government www.abyssinialaw.com ገፅ -12- ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር 10፣ የካቲት 13 ቀን 1998 ዓ.ም Zikre Hig Gazette No. 10 February 20, 2006 Page -12 www.abyssinialaw.com

Alatish Park Demarcation and Administrative Determination, Council of Regional Government Regulation No. 38/2005 · Nelum