تخطَّ إلى المحتوى
Nelum
قوانين إثيوبيا

The Powers and Duties of the Environmental Protection Authority Council of Ministers Regulation No.545/2024

صدر في 2024-05-23 · النص بتاريخ 2026-10-01

القانون العام والإرشادات الرسمية منشورة بوصفها أبحاثاً. ليست مشورة قانونية أو ضريبية أو مالية.

البحث نفسه مكتوب بالإنجليزية. العناوين والوسوم مترجمة؛ أما النتائج والاقتباسات فغير مترجمة.

عن هذا القانون

اللغة
English
النوع
لائحة
الدولة
إثيوبيا
الموضوعات
Environment
الكلمات المفتاحية
authorization/permit, biodiversity, climate change, emissions, enforcement/compliance, environmental impact assessment (EIA), environmental standards, governance, green economy, hazardous substances, inspection, policy/planning, pollution control, sustainable use, waste management, environmental planning, standards, protection of environment

أين تقرؤه

    لا يوجد رابط مصدر مسجل لهذا القانون.

النص

نص القانون نفسه، مادةً مادة، كما هو محفوظ. لكل مادة رابطها.

  1. 1. Short Title ፩. አጭር ርዕስ This Regulation may be cited as the “The ይህ ደንብ “የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አደረጃጀት፣ Powers, Duties and Organization of the ስልጣንና ተግባርን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች Environmental Protection Authority Council of ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፭፻፵፭/፪ሺ፲፮” ተብሎ Ministers Regulation No.545/2024. ሊጠቀስ ይችላል፡፡ ፪. ትርጓሜ 2. Definition በዚህ ደንብ ውስጥ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም In this Regulation unless the context otherwise የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር፡- requires: ፩/‘‘ባለሥልጣን” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ 1/ “Authority” means the Environmental ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአስፈጻሚ አካላትን Protection Authority established under Article ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ 59 (1) of Proclamation No.1263/2021 on the ቁጥር ፩ሺ፪፻፷፫/፪ሺ፲፬ አንቀፅ ፶፱ (፩) Definition of the Powers and Duties of the መሠረት የተቋቋመው የአካባቢ ጥበቃ Executive orangs of the Federal Democratic ባለሥልጣን መሥርያ ቤት ነው፤ Republic of Ethiopia; ÃNÇ êU nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1 Unit Price Negarit G. P.O.Box 80001 gA ፲፭ሺ፭፻፹፩ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ግንቦት ፲፭ ቀን ፪ሺ፲፮ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 23 th May, 2024….page 15581 ፪/ “የአካባቢ ጥበቃ ” ማለት የሰው ልጅን ጨምሮ 2/ “Environmental Protection” means the የማንኛውም አካል ሕይወት እና እድገት protection of land ,water, air, climate system የሚወስኑ የመሬት፣ የውሃ፣ የአየር፣ የአየር and similar other environmental resources, ንብረት ሥርዓት የመሳሰሉ ሌሎች የአካባቢ factors and conditions which affect the life and ሀብቶች፣ ክስተቶችና ሁኔታዎች በመጠበቅ development of all organisms including human beings with a view to safeguarding the የአሁኑን ትውልድ ፍላጎት የማርካቱ ሂደት interests of the present generations without የመጪውን ትውልድ ዕድል ሳያሰናክል compromising the opportunity for the future ; እንዲሟላ ማስቻል ነው፤ 3/ “Environmental Laws” means; environment ፫/“የአካባቢ ሕጎች” ማለት ከአካባቢ ጥበቃ ጋር related Policies, Strategies, Proclamations, ተያያዥነት ያላቸው በሥራ ላይ ያሉ እና Regulations and Directives that are currently ወደፊት የሚወጡ ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎች፣ under implementation and that will be አዋጆች፣ ደንቦች እና መመሪያዎች ነው፤ promulgated in the future; ፬/ “መጤ ወራሪ ዝርያ” ማለት የስነ-ምህዳር 4/ “Invasive Alien Species” means a plant, an ተወላጅ ያልሆነ እፅዋት፣ እንስሳት እና ደቂቅ animal or microbe that is non-native to an ዘአካላትን የሚያጠቃልል ሲሆን፣ በአንድ አካባቢ ecosystem, which may cause economic or በመዛመቱ ኢኮኖሚያዊ እና አካባቢያዊ ጉዳትን environmental harm or adversely affect human ሊያስከትል ወይም በሰው እና በእንስሳት ጤና and animal health; ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሊያሳድር የሚችል ነው፤ 5/ “Ecosystem” means a complex natural or ፭/ “ሥርዓተ-ምህዳር” ማለት ህይወት ያላቸውንና manmade system in which living and non- የሌላቸው ነገሮችን እንደ ሙሉ አካል living things interact; የሚስተጋበሩበት ውስብስብ የሆነ የተፈጥሯዊ ወይም የሰው ሰራሽ ሥርዓት ነው፤ 6/“Climate Change” means a change of climate ፮/ “ የአየር ንብረት ለውጥ ” ማለት ከተፈጥሮ which is attributed directly or indirectly to የአየር ንብረት ተለዋዋጭነት ባሻገር በዋናነት human activity that alters the composition of በሰው ልጆች ቀጥተኛም ሆነ በተዘዋዋሪ ከሚደረግ the global atmosphere and which is in እንቅስቃሴ የተነሳ በረጅም አማካይ ወቅት addition to natural climate variability በአየር ንብረት ላይ የሚከሰት የከባቢ አየር observed over comparable time periods; ይዘት ለውጥ ነው፤ ፯/ “የአየር ንብረት ለውጥ ማጣጣሚያ” ማለት በአየር 7/ “Climate Adaptation” means adjustments in ንብረት ለውጥ ምክንያት ለተከሰቱ እና ecological, social, or economic systems in እንደሚከሰቱ ለሚጠበቁ ተፅዕኖዎች በሥርዓተ- response to actual or expected climatic ምህዳር፣ በማህበራዊ ወይም በኢኮኖሚያዊ stimuli and their effects or impacts; ሥርዓቶች ላይ የሚደረጉ ማስተካከያዎች ነው፤ ፲፭ሺ፭፻፹፪ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ግንቦት ፲፭ ቀን ፪ሺ፲፮ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 23 th May, 2024….page 15582 ፰/“የአየር ንብረት ለውጥ ማስተሰርያ” ማለት 8/ “Climate Mitigation” means any efforts to የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀትን ለመቀነስ ወይም reduce or prevent emission of greenhouse ለመከላከል የሚደረግ ማንኛውም ድርጊት ነው፤ gases; ፱/ “የሙቀት አማቂ ጋዞች ” ማለት በከባቢ አየር 6/ “Greenhouse Gases” means those ውስጥ በተፈጥሮ እና በሰው ሰራሽ የሚገኙ ጋዞች gaseous constituents of the atmosphere, ሆነው የረዥም ሞገድ ጨረሮችን ለረጂም ጊዜ both natural and anthropogenic, that absorb የሚይዙ እና መልሰው ወደ ምድረ ገጽ የሚለቁ and retain for a long period of time and re- ጋዞች ናቸው፤ emit long wave radiation to the earth; ፲/ “ ካርበን ” ማለት ሕይወት ባላቸው እንዲሁም 7/ “Carbon” means a chemical element found በሌላቸው አካላት ውስጥ የሚገኝ ከኦክስጅን ጋር in living and non-living things that creates a ሲዋሃድ ሙቀት የማመቅ ባህሪይ ያለው ጋዝ gas with a nature of heat absorption when የሚፈጥርና በከባቢ አየር ውስጥ ያለው mixed with oxygen; that results warming; ተፈጥሮአዊ ክምችት በሰው ሰራሽ ምክንያቶች ሲጨምር የምድር ሙቀት መጨመርን የሚያስከትል ንጥረ-ነገር ነው፤ ፲፩/ “ የካርበን ንግድ ” ማለት ወደ ከባቢ አየር 8/ “Carbon Trade” means a carbon market ሊለቀቅ የሚችል የካርበን መጠንን መቀነስ ወይም system in which payment is made for carbon ማስወገድ ወይም የተለቀቀውን የካርበን ልቀት emissions reduced, removed, or avoided; መጠን በመቀነስ ክፍያ የሚፈፀምበት የግብይት ሥርዓት ነው፤ ፲፪/“የሚመለከታቸው ተቋማት” ማለት የአካባቢ 9/ “Relevant Institution” means any Federal ጥበቃን በተመለከተ በህግ ሥልጣን የተሰጣቸው or Regional Government organ entrusted by የፌደራል ወይም የክልል መንግሥት ተቋማትን law with a responsibility related to the subject specified in the provisions where the ያጠቃልላል፤ term is used; ፲፫/ “ሰው” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ 10/ “Person” means natural or legal person; የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው፤ ፲፬/ ማንኛውም በወንድ ፆታ የተገለፀው አገላለፅ 14/ Any expression in the masculine gender ሴትንም ይጨምራል፡፡ includes the feminine. ፫. ዋና መሥሪያ ቤት 3. Head Office The Authority shall have its head office in የባለሥልጣኑ ዋና መስሪያ ቤት በአዲስ አበባ ሆኖ Addis Ababa and may have branch offices በሀገሪቱ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ቅርንጫፍ ሊኖሩት elsewhere, as may be necessary. ይችላል፡፡ ፲፭ሺ፭፻፹፫ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ግንቦት ፲፭ ቀን ፪ሺ፲፮ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 23 th May, 2024….page 15583 ፬. የባለሥልጣኑ ዓላማ 4. Objective of the Authority የባለሥልጣኑ ዓላማ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ The objective of the Authority is to issue የልማት እንቅስቃሴዎች የሰዎችን እና የአካባቢ environmental standards and licenses for activities that require environmental licensing ደህንነትን በዘላቂነት ሊያራምዱ እና ሊያጎለብቱ which foster social and economic የሚያስችሉ የአካባቢ ደረጃዎችን የማውጣትና development in a manner that enhance the በወጣው ደረጃ መሠረት መተግበሩን ማረጋገጥ እና welfare of humans and the safety of the ፍቃድ በሚያስፈልጋቸው አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ environment, and regulate their ፍቃድ መስጠት እና መቆጣጠር ነው፡፡ implementation. ፭. የባለሥልጣኑ ሥልጣንና ተግባር 5. Powers and Duties of the Authority ባለሥልጣኑ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት The Authority shall have the powers and duties to: ይኖሩታል፡- 1/ Propose recommendations to relevant ፩/ የአካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ፖሊሲዎችን፣ ስልቶችንና institutions on environment related policies, ሕጎችን አስመልክቶ ምክረ ሐሳብ ለሚመለከተው strategies, laws and upon approval, regulate አካል ያቀርባል፣ ሲፀድቁም በሥራ ላይ their implementation; መዋላቸውን ይቆጣጠራል፤ 2/ In consultation with relevant institutions, set ፪/የአካባቢ ደረጃዎችን አዘጋጅቶ ለኢትዮጵያ environmental standards and regulate ደረጃዎች ምክር ቤት እንዲጸድቅ ያቀርባል፣ compliance with those standards; በጸደቀው መሠረት መከበራቸውንም ይቆጣጠራል፤ 3/ Regulate the implementation of ፫/ የአካባቢ ጥበቃ ሕጎችን አተገባበር ይከታተላል፤ environmental laws ; ይቆጣጠራል፤ 4/ Where projects are subject to federal ፬/ የሥራ ፈቃድ የመስጠት፣ የመተግበር ወይም licensing, execution or supervision or where ክትትል የማድረግ ሥልጣን የፌደራል they are likely to entail inter- regional መንግሥት የሆነባቸው ወይም ክልል ተሻጋሪ impacts, review environmental impact study የአካባቢ ተፅዕኖ ሊያስከትሉ የሚችሉ reports of such projects and notify its ፕሮጀክቶችን የአካባቢ ተፅዕኖ ጥናት ዘገባ decision to the concerned licensing agency ይገመግማል፣ ለፈቃድ ሰጪው አካል ውሳኔውን and, as may be appropriate, audit and ያሳውቃል፤ እንደተገቢነቱም የትግበራው regulate their implementation in accordance ይሁንታ ሲሰጥ በተመለከቱ ግዴታዎች መሠረት with the conditions set out during ፕሮጀክቶቹ መተግበራቸውን ያረጋግጣል፣ authorization; ይቆጣጠራል፤ 5/ Issue certificate of competence to any person seeking to engage in consultancy ፭/ በአካባቢና ማህበራዊ ተፅዕኖ ግምገማ እና በአካባቢ services in the areas of environment and ኦዲት ዘርፍ በማማከር አገልግሎት ለመሰማራት social impact assessment, environmental ለሚፈልግ ሰው ወይም ተቋማት የብቃት audit and regulate the same; ማረጋገጫ ይሰጣል፣ ይቆጣጠራል፤ gA ፲፭ሺ፭፻፹፬ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ግንቦት ፲፭ ቀን ፪ሺ፲፮ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 23 th May, 2024….page 15584 ፮/ በደንብ ቁጥር ፭፻፯/፪ሺ፲፬ ለቴክኖሎጂ ባለስልጣን 6/ Notwithstanding powers and duties የተሰጠው ሥልጣንና ተግባር እንደተጠበቀ ሆኖ designated to Energy Authority in accordance with Regulations No 507/2024 የኢንዱስትሪ ኬሚካል ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት፣ issue certificate of competence to a person ወደ ውጭ በመላክ እንዲሁም ማከፋፈል ሥራ seeking to engage in the importation, ለመሰማራት ለሚፈልግ ሰው የብቃት ማረጋገጫ exportation, transportation and storage of ምስክር ወረቀት ይሰጣል፣ ይቆጣጠራል፤ industrial chemicals and regulate the same; 7/ Issue license to any person seeking to ፯/ አደገኛ ቆሻሻ መሰብሰብ፣ ማጓጓዝ፣ ማከማቸት፣ engage in the collection, transportation, በድጋሚ ጥቅም ላይ ማዋል፣ መልሶ ጥቅም ላይ storage, reuse, recycling, disposal and trans- ማዋል፣ አወጋገድ እና ድንበር ዘለል የአደገኛ boundary movement of hazardous waste ቆሻሻ እንቅስቃሴ ለመሰማራት ለሚፈልግ and regulate the same; ማንኛውም ሰው ፈቃድ ይሰጣል፣ ይቆጣጠራል፤ 8/ Issue license to any person seeking to ፰/ ልውጥ ሕያው መስራት ወይም ለዝግ engage in any making or use of any አጠቃቀም፣ወደ አካባቢ ለመልቀቅ፣ ወደ ሀገር modified organism for contained use, ውስጥ ለማስገባት፣ ወደ ወጭ መላክ፣ ትራንዚት፣ release into the environment, import, ማጓጓዝ እና ማከማቸት ለሚፈልግ ማንኛውም export, transit, transportation and storage ሰው ፈቃድ ይሰጣል፣ ይቆጣጠራል፤ and regulate the same; 9/ In collaboration with relevant institutions, ፱/ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በመቀናጀት የመጤ regulate, monitor and verify the expansion ወራሪ ዝርያዎች መስፋፋት እና ቅነሳ ላይ and reduction of invasive alien species; ክትትል፣ ቁጥጥር እና የማረጋገጥ ሥራ ይሰራል፤ ፲/ በአካባቢ ሕጎች መሠረት የአካባቢ ጥበቃ 10/ In accordance with environmental laws, ግዴታዎች መከበራቸውን ለማረጋገጥ ወደ enter any land, premise or any other place, inspect anything and take samples as ማናቸውም መሬት፣ ቅጥር ግቢ ወይም ሌላ ቦታ deemed necessary with a view to ሊገባ ይችላል፣ ኃላፊነቱን ለመወጣት ተገቢ discharging its duty and ascertaining በሆነው ልክ ፍተሻዎችን ያደርጋል፣ ናሙናዎችን compliance with environmental protection ይወስዳል፤ ይህን ተግባር የሚፈጽም ባለሞያ requirements; a professional who performs ሥራውን እንዲሰራ ስለመታዘዙ ደብዳቤ የማቅረብ this mandate is obliged to submit a letter እና ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ የማሳየት about being instructed to do so and to show ግዴታ አለበት፣ an identity card. ፲፩/ የዘርፍ መሥሪያ ቤቶች እና ሌሎች ባለድርሻ 11/ Monitor and regulate the proper አካላት የአካባቢ ጥበቃ ጉዳዮችን በአግባቡ implementation of environmental protection መተግበራቸውን ይቆጣጠራል፤ issues by relevant institutions and other stakeholders; ፲፭ሺ፭፻፹፭ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ግንቦት ፲፭ ቀን ፪ሺ፲፮ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 23 th May, 2024….page 15585 ፲፪/ የአካባቢ ጥበቃ ጉዳዮችን በሚመለከት በዓለም 12/ Take part in the negotiations of አቀፍ እና በሌሎች መድረኮች ላይ ኢትዮጵያን international environmental agreements; ወክሎ ይሳተፋል፣ እንዲሁም ዓለም አቀፋዊ monitor and regulate the implementation of international environmental agreements; የአካባቢ ጥበቃ ግዴታዎች በአግባቡ መተግበራቸውን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፤ ፲፫/ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በመቀናጀት 13/ In collaboration with relevant institutions, establish a system for payment for ሀገራዊ የአካባቢ አገልግሎት ክፍያ ወይም environmental services or payment for የሥርዓተ-ምህዳር አገልግሎት ክፍያ የአሰራር ecosystem services, and monitor and ሥርዓት ይዘረጋል፣ አተገባበሩን ይከታተላል፣ regulate its implementation; ይቆጣጠራል፤ ፲፬/ በልማት እቅዶችና በኢንቨስትመንት መርሐ 14/ In cooperation with relevant institutions, prepare or cause the preparation of ግብሮች ውስጥ የሚካተቱ የአካባቢ የአዋጭነት environmental cost benefit analysis ማስሊያ ቀመሮችንና የስሌት ሥርዓትን formulate an accounting system to be used ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በመተባበር in development plans and investment ያዘጋጃል ወይም እንዲዘጋጁ ያደርጋል፣ programs and, as the case may be, monitor እንደሁኔታው በጥቅም ላይ የመዋላቸውን ሂደት and regulate their application; ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፤ 15/ In consultation with relevant institutions, ፲፭/ዘላቂነት የጎደለው የተፈጥሮ ሀብቶች አጠቃቀምንና regulate disincentive measures are taken to ልምድን፣ የአካባቢ ጉስቁልና ወይም ብክለትን discourage practices that may hamper the ለመከላከል የሚያስችሉ የመግቻ እርምጃዎች sustainable use of natural resources or the መወሰዳቸውን ይቆጣጠራል፤ prevention of environmental degradation or pollution; ፲፮/ በልዩ ልዩ መንገድ ወደ አየር የሚለቀቁ በካይ 16/ Shall follow-up and monitor relevant ጋዞች በማህበረሰቡ እና በአካባቢ ላይ ጉዳት institutions whether they properly function አለማድረሳቸውን በሚመለከታቸው ተቋማት to ensure that polluting gases released into በአግባቡ መተግበሩን ይከታተላል፣ the air in various ways do not harm the ይቆጣጠራል፣ አስፈላጊውን እርምጃ ይወስዳል፤ community and the environment and take necessary measures; ፲፯/ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በመቀናጀት 17/ In collaboration with relevant institutions it በልዩ ልዩ የልማት እንቀስቃሴዎች ምክንያት shall identify and control environmental, የአካባቢ፣ ሥነ-ምህዳር እና የማህበረሰብ ecological and social vulnerability and damage caused by various development ተጋላጭነትንና እያደረሰ ያለውን ጉዳት initiatives, and ensure necessary legal በመለየት ቁጥጥር ያደርጋል አስፈላጊውን measures are taken. ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ ያደርጋል፤ ፲፭ሺ፭፻፹፮ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ግንቦት ፲፭ ቀን ፪ሺ፲፮ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 23 th May, 2024….page 15586 ፲፰/ የሙቀት አማቂ ጋዞችን የልኬት ሥራዎችን 18/ Perform verification by carrying out measurements of greenhouse gases; approve በማካሄድ የማረጋገጥ ሥራ ያከናውናል ፣ and control the measurements made by በሌሎች የተደረጉ የሙቀት አማቂ ጋዞች others. And submit report to the concerned ልኬቶችን ያረጋግጣል፣ ይቆጣጠራል፡፡ body. ለሚመለከተው አካል ሪፖርት ያቀርባል፣ ፲፱/ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በመቀናጀት 19/ In coordination with relevant institutions, monitor and regulate technologies that ለአየር ንብረት ለውጥ ማጣጣሚያ እና contribute for climate change adaptation ማስተሳሰሪያ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ and mitigation are environmentally friendly ቴክኖሎጂዎች ከአካባቢ ጋር and free from any environmental impacts; መጣጣማቸውንና ከአካባቢ ተፅዕኖ ነፃ መሆናቸውን ያረጋግጣል፣ ይቆጣጣራል፤ ‹ 20/ Regulate the amount of carbon stored in the ፳/ በስነ-ምህዳር ውስጥ የሚከማች የካርበን መጠን ecosystem, assure its inclusion in the ላይ ቁጥጥር ያደርጋል፣ የስነ-ምህዳር ecosystem service payment structure, and አገልግሎት ክፍያ ስርዓት ውስጥ እንዲካተት monitor its proper implementation; ያደርጋል፣ በአግባቡ መፈጸሙን ይከታተላል፣ 21/ In coordination with relevant institutions, ፳፩/ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በመቀናጀት cause the establishment of a system for the የውሀ አዘል መሬቶች ጥበቃ እና ዘላቂ protection and sustainable management of አያያዝ ሥርዓት እንዲዘረጋ ያደረጋል፣ wetlands; ይቆጣጠራል፤ 22/ In consultation with relevant institutions, ፳፪/ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በመመካከር work to establish environmental tribunals ከአካባቢ ጥበቃ ጋር የተያያዙ የፍትሐ- and courts that hear environment related ብሔርና የወንጀል ጉዳይ የሚስተናገድበት civil and criminal case; ችሎት እንዲሁም የአካባቢ አስተዳደር ፍርድ ቤት እንዲቋቋም ይሰራል፤ 23/ Establish an environmental information ፳፫/ የአካባቢና የተፈጥሮ መረጃ አሰባሰብን፣ system that promotes efficiency in አደረጃጀትን እና አጠቃቀምን የሚያቀላጥፍ environmental data collection, management የመረጃ ሥርአትን ይዘረጋል፤ and use; ፳፬/ የሀገሪቱን የአካባቢ ሁኔታ ዘገባ በየወቅቱ 24/ Prepare and avail to relevant institutions a ያዘጋጃል፣ ለሚመለከታቸው አካላት ተደራሽ periodic report on the state of the ያደርጋል፤ environment of the country; ፳፭/ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በመተባበር 25/ In collaboration with relevant institutions, መደበኛና መደበኛ ያልሆኑ የአካባቢና expand formal and informal environment የአየር ንብረት ለውጥ ትምህርት መርሀ and climate change education programs and ግብሮች እንዲስፋፉ ያደርጋል፣ እንዲሁም coordinate the integration of environmental በመደበኛ ሥርዓተ ትምህርት ውስጥ protection concerns in the regular educational curricula; እንዲካተት ያስተባብራል፤ ፲፭ሺ፭፻፹፯ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ግንቦት ፲፭ ቀን ፪ሺ፲፮ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 23 th May, 2024….page 15587 ፳፮/የአካባቢ ጥበቃ የድርጊት ዕቅዶችንና 26/ Promote or assist in the formulation of ፕሮጀክቶችን ዝግጅት ያበረታታል ወይም environmental protection action plans and projects and solicit support for such action ያግዛል፣ ለድርጊት ዕቅዶቹና ፕሮጀክቶቹ plans and projects; ማስፈፀሚያ የሚውሉ እገዛዎችን ያፋልጋል፤ አተገባበሩን ይከታተላል፤ ፳፯/ የንብረት ባለቤት ይሆናል፣ ውል ይዋዋላል፣ 27/ Own property, enter into contracts and sue and be sued; and በራሱ ስም ይከሳል፣ይከሰሳል፤ 28/ Carry out such other activities as are ፳፰/ ዓላማውን ለማስፈጸም የሚረዱ ሌሎች ሕጋዊ necessary for the fulfillment of its ተግባሮችን ያከናውናል፡፡ objectives. ፮. የባለሥልጣኑ አቋም 6. Organization of the Institute ባለሥልጣኑ፡- The Authority shall have: ፩/ ዋና ዳይሬክተር 1/ A Director General ፪/እንደአስፈላጊነቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች፤ 2/ Deputy Director Generals as may be እና necessary ; and ፫/ አስፈላጊው ሰራተኞች ይኖሩታል፡፡ 3/ The necessary staff. ‹ ፯. የዋናው ዳይሬክተር ሥልጣንና ተግባር 7. Powers and Duties of the Director General ፩/ዋና ዳይሬክተሩ የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ 1/The Director General shall be the chief executive officer of the Authority and shall, አስፈጻሚ በመሆን የባለስልጣኑን ሥራዎች subject to the general direction of the ይመራል፣ ያስተዳድራል፡፡ Ministry, direct and administer the activities ፪/ የዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ (፩) አጠቃላይ of the Authority. አገላለጽ እንደተጠበቀ ሆኖ ዋና ዳይሬክተሩ፡- 2/ Without limiting the generality of sub- article (1) of this Article, the Director General shall: ሀ) በዚህ ደንብ አንቀጽ (፭) የተመለከቱትን a) Exercise the powers and duties of the የባለሥልጣኑን ሥልጣንና ተግባራት በሥራ Authority specified under Article 5 of ላይ ያውላል፤ this Regulation; ለ) የባለሥልጣኑን ሠራተኞችን በፌዴራል b) Employ and administer employees of ሲቪል ሰርቪስ ሕጎች መሠረት ይቀጥራል the Authority in accordance with the ያስተዳድራል፤ Federal Civil Service laws; ሐ) የባለሥልጣኑን የሥራ ፕሮግራምና በጀት c) Prepare the work program and budget of the Authority and implement same አዘጋጅቶ ለሚመለከተው የመንግሥት አካል upon approval; ያቀርባል፤ ሲጸድቅም ተግባራዊ ያደርጋል፤ d) Effect expenditure in accordance with መ) ለባለሥልጣኑ በተፈቀደው በጀትና የሥራ the budget and work program approval ፕሮግራም መሠረት ክፍያዎችን ይፈጽማል፤ for the Authority; ፲፭ሺ፭፻፹፰ gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ግንቦት ፲፭ ቀን ፪ሺ፲፮ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 23 th May, 2024….page 15588 ሠ) ከሦስተኛ ወገን ጋር በሚደረግ ግንኙነት e) Represent the Authority in its dealings ባለሥልጣኑን ይወክላል፤ with third parties f) Prepare and submit to the Ministry the ረ) የባለሥልጣኑን የሥራ አፈፃፀምና የሂሳብ performance and financial reports of ሪፖርቶች አዘጋጅቶ ለሚመለከተው the Authority. የመንግሥት አካል ያቀርባል፡፡ ፫/ ዋና ዳይሬክተሩ ለሥራ ቅልጥፍና ሲባል 3/ The Director General may delegate part of ሥልጣንና ተግባሩን በከፊል ለሌሎች his powers and duties to the Deputy Director Generals and employees of the ኃላፊዎችና ሠራተኞች በውክልና ሊሰጥ Authority to the extent necessary for ይችላል፡፡ efficient performance of the activities of the Authority ፰. የምክትል ዋና ዳይሬክተሩ ሥልጣንና ተግባራት

  2. 8. Powers and Duties of Deputy Director General ፩/ ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ ከዋና ዳይሬክተሩ 1/ The Deputy Director General shall: በሚሰጥ መመሪያ መሠረት፡- a) Assist the Director General in planning, ሀ) የባለሥልጣኑን ተግባሮች በማቀድ፣ organizing, directing and coordinating በማደራጀት፣በመምራትና በማስተባበር ዋና the activities of the Authority; and ዳይሬክተሩን ይረዳል፤ b) Lead the division that he is assigned; ለ) የሚመደብበትን የሥራ ዘርፍ ይመራል፤ c) Perform other activities specifically ሐ) በዋና ዳይሬክተሩ የሚሰጡትን ሌሎች assigned to them by the Director General. ሥራዎች ያከናውናል፡፡ 2/ In the absence of the Director General, the ፪/ ዋና ዳይሬክተሩ በማይኖርበት ጊዜ ምክትል Deputy Director General shall, act on his ዋና ዳይሬክተሩ ተክቶ ይሰራል፤ ከአንድ behalf; where there are more than one በላይ ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ካሉና ዋና Deputy Director Generals and no specific ዳይሬክተሩ በተለይ ካልወከለ በሹመት delegation has been given by the Director ቅድሚያ ያለው ምክትል ዋና ዳይሬክተር General, the Deputy Director who is senior ተክቶ ይሰራል፡፡ by appointment shall act on behalf of the Minster. ፱. በጀት

  3. 9. Budget የባለሥልጣኑ በጀት በመንግሥት ይመደባል፡፡ The budget of the Authority shall be allocated by the Government. gA ፲፭ሺ፭፻፹፱ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ግንቦት ፲፭ ቀን ፪ሺ፲፮ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 23 th May, 2024….page 15589

  4. 10. Book of Accounts ፲. የሒሳብ መዛግብት 1/ The Authority shall keep complete and ፩/ ባለሥልጣኑ የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ ሒሳብ accurate books of accounts. መዛግብት ይይዛል፡፡ 2/ The books accounts and financial ፪/ የባለሥልጣኑ የሒሳብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ documents of the Authority shall be ሰነዶች በዋናው ኦዲተር ወይም እርሱ audited annually by the Auditor General በሚሰይመው ኦዲተር በየዓመቱ or by an auditor assigned by him. ይመረመራሉ፡፡ ፲፩. ተፈጻሚነት የማይኖራቸው ሕጎች 11. Inapplicable Provisions ከዚህ ደንብ ጋር የሚቃረን ማንኛውም ደንብ፣ Any Regulation or Custom contrary to this Regulation shall not apply to the matters መመሪያ እና ልማዳዊ አሠራር በዚህ ደንብ covered under this Regulation. ውስጥ በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ተፈጻሚነት አይኖራቸውም፡፡ ፲፪. ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ 12. Effective Date ይህ ደንብ በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ This Regulation shall enter into force on the ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል፡፡ date of their publication in the Federal Negarit Gazzette. አዲስ አበባ ግንቦት ፲፭ ቀን ፪ሺ፲፮ ዓ.ም Done at Addis Ababa, On this Day of May 23th, 2024. አብይ አህመድ (ዶ/ር) ABIY AHMED (Dr.) የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ PRIME MINISTER OF THE FEDERAL ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፮ ግንቦት ፲፭ ቀን ፪ሺ፲፮ ›.M Federal Negarit Gazette No. 26, 23 th May, 2024….page 15590

The Powers and Duties of the Environmental Protection Authority Council of Ministers Regulation No.545/2024 · Nelum