Disclosure of Information for Public Interest Council of Ministers Regulation No. 405/2017
صدر في 2017-05-26 · النص بتاريخ 2026-10-01
القانون العام والإرشادات الرسمية منشورة بوصفها أبحاثاً. ليست مشورة قانونية أو ضريبية أو مالية.
البحث نفسه مكتوب بالإنجليزية. العناوين والوسوم مترجمة؛ أما النتائج والاقتباسات فغير مترجمة.
عن هذا القانون
- اللغة
- English
- النوع
- لائحة
- الدولة
- إثيوبيا
- الموضوعات
- Environment, General
- الكلمات المفتاحية
- access-to-information, corruption, human rights, public health, risk assessment/management, legal proceedings/administrative proceedings, protection of environment
أين تقرؤه
النص
نص القانون نفسه، مادةً مادة، كما هو محفوظ. لكل مادة رابطها.
3. Scope of Application / ይህ ደንብ የሥራ ግዴታን በመተላለፍ የሕዝብ 1/ This Regulation shall apply to any public interest ጤንነትንና ደህንነትን፣ የአካባቢያዊ ደህንነትን እና ጎጅ disclosure concerning a serious danger posed to the የሆነ ከባድ አደጋን በሚመለከት ለሕዝብ ጥቅም ይፋ health or safety of the public, the environment or በተደረገ መረጃ እና መረጃውን ይፋ ባደረገ ሠራተኛ any other harmful act committed in violation of ላይ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡ duty and on the employee who discloses such impropriety. / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀፅ () የተደነገገው ቢኖርም 2/ Notwithstanding to the provision of sub-article (1) ይህ ደንብ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን፣ የፖሊስ of this Article, these Regulations shall not apply on ሠራዊትን እና የመረጃ ደህንነት አገልግሎትን information concerning to the national defense በሚመለከት መረጃ ላይ ተፈፃሚ አይሆንም፡፡ force, police force and national intelligence service institutions. https://chilot.me https://chilot.me gA ሺ፴ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፴፱ግንቦት ፲qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39 , 26th May ,2017…...page 9645 PART TWO ክፍል ሁለት መረጃ ይፋ ስለሚደረግላቸው አካላት Channels of Public Interest Disclosure
4. Disclosure . መረጃን ይፋ ስለማድረግ 1/ Any employee may, in the interest of the public, / ማንኛውም ሠራተኛ በዚህ ደንብ አንቀጽ () make disclosure of information on matters የተሸፈኑ ጉዳዮችን በተመለከተ ለሕዝብ ጥቅም covered under Article 3(1) of this Regulation. መረጃን ይፋ ማድረግ ይችላል፡፡ 2/ The identity of an employee who makes disclosure / ለሕዝብ ጥቅም መረጃ ይፋ ያደረገ ሠራተኛ ማንነት of information in the interest of the public shall be በምስጢር መጠበቅ አለበት፡፡ kept confidential. . መረጃን ለበላይ ኃላፊ ይፋ ስለማድረግ 5. Disclosure of information to Head of a Public Body 1/ Any employee shall first make a public interest / ለሕዝብ ጥቅም መረጃን ይፋ የሚያደርግ ማንኛውም disclosure to a head of the public body where the ሠራተኛ መረጃውን በቅድሚያ የሥራ ግዴታ impropriety is alleged to have been committed or መተላለፍ ድርጊቱ ተፈፅሟል ለተባለበት የመንግስት to a person delegated by him. አካል የበላይ ኃላፊ ወይም እርሱ ለወከለው ሰው ይፋ ማድረግ አለበት፡፡ 2/ Notwithstanding the provision of sub-article (1) / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ () የተደነገገው ቢኖርም of this Article, a public interest disclosure may be በሚከተሉት ሁኔታዎች ለሕዝብ ጥቅም መረጃን made directly to the concerned public body በቀጥታ ለሚመለከተው አካል ይፋ ማድረግ ይቻላል:- where: a) there is a reason to believe that it is likely ሀ) ማስረጃ ሊደበቅ ወይም ሊጠፉ ይችላል የሚያሰኝ that evidence relating to the impropriety will ምክንያታዊ ጥርጣሬ ሲኖር፣ ወይም be concealed or destroyed; or b) the disclosure made is related to a very ለ) ይፋ የሚደረገው መረጃ አጣዳፊ ጉዳይን urgent matter. የሚመለከት ሲሆን፡፡ 3/ An employee who disclosed information to a / ሠራተኛው የሕግ ምክር አገልግሎት ለማግኘት ለሕግ legal counselor with an intention of seeking legal ባለሙያ መረጃ ይፋ ማድረጉ ለበላይ ኃላፊ የማቅረብ advice may not be considered as defying his ግዴታውን እንዳልተወጣ አያስቆጥረውም፡፡ disclosure obligation to the head of the public body / ሠራተኛው መረጃን ለመንግስት አካል የበላይ ኃላፊ 4/ An employee may make public interest disclosure ይፋ አድርጎ ምክንያታዊ በሆነ ጊዜ ውስጥ በበላይ to the concerned public body where the head of the public body to which disclosure is made has ኃላፊው የመፍትሔ እርምጃ ካልተወሰደ ወይም not taken action within a reasonable period or the በተሰጠው ውሳኔ ካልረካ መረጃውን ለሚመለከተው employee is dissatisfied with the decision. አካል ይፋ ማድረግ ይችላል፡፡ https://chilot.me https://chilot.me gA ሺ፴ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፴፱ግንቦት ፲qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39 , 26th May ,2017…...page 9646
6. Disclosure of Information to a Concerned Public . መረጃን ለሚመለከተው አካል ይፋ ስለማድረግ Body መረጃ ይፋ የሚደረገው ለሚከተሉት የመንግስት አካላት A public interest disclosure shall be made to the የበላይ ኃላፊዎች ይሆናል:- following concerned officials of the public bodies: / መረጃው ከግለሰብ ወይም ከሕብረተሰብ ጤናና 1/ if the disclosure is related to the health or safety of ደህንነት ጋር የተገናኘ ከሆነ ለጤና ጥበቃ an individual or the public, to the Minister of ሚኒስትር፤ Health; / መረጃው ከአካባቢ ደህንነት ጋር የተገናኘ ከሆነ 2/ if the disclosure is related to the well-being of the ለአካባቢ፣ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ environment, to the Minister of the Environment, ሚኒስትር፤ Forest Development and Climate Change; / መረጃው ጎጅ የሆነ ከባድ አደጋን በአገር ላይ 3/ if the disclosure is related to any other serious ማድረስን የሚመለከት ሲሆን እንደነገሩ አግባብ danger, to the head of the appropriate public body. ላለው ለሚመለከተው የመንግስት አካል የበላይ ኃላፊ፡፡ . መረጃን ለመገናኛ ብዙሀን ይፋ ስለማድረግ 7. Disclosure of Information to the Mass Media በዚህ ደንብ በአንቀጽ መሠረት መረጃን ለሚመለከተው Any employee, who made a public interest disclosure in accordance with Article 6 of these Regulations, አካል ይፋ ያደረገ ማንኛውም ሠራተኛ የመንግስት አካሉ may make the disclosure of information to the mass የበላይ ኃላፊ በጉዳዩ ላይ በ፲፭ ቀናት ውስጥ ምርመራ media where the head of a concerned public body has ካልጀመረ ወይም ምርመራ ላለማድረግ ከወሰነ ጉዳዩን failed to commence an investigation within 15 days or ለመገናኛ ብዙሃን ይፋ ማድረግ ይችላል፡፡ decided not to investigate the impropriety. ክፍል ሶስት PART THREE ለሕዝብ ጥቅም ይፋ የተደረገ መረጃን ስለመቀበል፤ Receipt, Investigation and Decision-Making of Public ስለመመርመር እና ውሳኔ ስለመስጠት Interest Disclosure . ይፋ የተደረገ መረጃን የመቀበልግዴታ 8. Duty to Receive Public Interest Disclosure / በዚህ ደንብ አንቀጽ እና መሠረት ለሕዝብ / The head of any public body who is in charge to ጥቅም ይፋ የተደረገን መረጃ የመቀበል ኃላፊነት receive public interest disclosure in accordance with የተሰጠው የመንግስት አካል የበላይ ኃላፊ መረጃውን Articles 5 and 6 of this Regulation shall register the የመመዝገብ፣ ስለመቀበሉ ማረጋገጫ የመስጠት እና information, give to the employee acknowledgement በሚስጢር የመጠበቅ ግዴታ አለበት፡፡ of receipt in writing and keep the record confidential. https://chilot.me https://chilot.me gA ሺ፴ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፴፱ግንቦት ፲qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39 , 26th May ,2017…...page 9647 / ይፋ የተደረገው መረጃ ቢያንስ የሚከተሉትን 2/ The disclosure of information shall contain at least ማካተት አለበት:- the following particulars: ሀ) መረጃውን ይፋ ያደረገው ሠራተኛ ሙሉ ስም፣ a) the full name, address and occupation of the employee who made the disclosure; አድራሻ እና ሥራ፤ ለ) የተፈፀመውን የሥራ ግዴታ መተላለፍ b) the nature of the impropriety; ድርጊት ባጭሩ፤ ሐ) ድርጊቱን ፈፅሟል የተባለውን ሰው ስም c) the name and particulars of the person alleged እና አስፈላጊ መረጃዎች፤ to have committed the impropriety; [ መ) ከተቻለ ድርጊቱ የተፈጸመበትን ጊዜ እና d) the time and place where the alleged ቦታ፤ impropriety took place, if possible; ሠ) በሠራተኛው እጅ የሚገኙ ማስረጃዎች e) any additional evidence under the possession of ዝርዝር፡፡ the employee. 9. ምርመራ ስለማካሔድ 9. Investigation / ይፋ የተደረገ መረጃን ለመቀበል በዚህ ደንብ አንቀጽ 1/ The head of any public body who is authorized to እና መሠረት ሥልጣን የተሰጠው የመንግስት receive public interest disclosure in accordance with አካል የበላይ ኃላፊ መረጃው እንደደረሰው Articles 5 and 6 of these Regulations shall immediately commence investigation upon receipt of ምርመራውን ወዲያውኑ መጀመር አለበት፡፡ information. / ለሕዝብ ጥቅም መረጃ ይፋ የተደረገለት የመንግስት 2/ The head of any public body who received public አካል የበላይ ኃላፊ ለምርመራው ሂደት ጠቃሚ ነው interest disclosure may require evidence necessary ብሎ የሚያምንበትን ማስረጃ ከማንኛውም ሰው for the investigation from any person who is in ሊጠይቅ ይችላል፡፡ control of such evidence. / መረጃውን ይፋ ያደረገው ሠራተኛ በምርመራው 3/ Any employee who made public interest disclosure ሂደት የመተባበርና የምርመራውን ውጤት የማወቅ has the right to assist during the investigation and know its outcome. መብት አለው፡፡ / መረጃ ይፋ የተደረገለት የመንግስት አካል የበላይ 4/ If the disclosed information does not fall under his ኃላፊ ጉዳዩ በሥልጣኑ ስር የማይወድቅ ከሆነ jurisdiction, the head of any public body shall መረጃውን ለሚመለከተው አካል በማስተላለፍ ይህንኑ immediately refer the disclosed information to the መረጃ ይፋ ላደረገው ሠራተኛ ማሳወቅ አለበት፡፡ concerned public body and notify same to the employee who made the disclosure. https://chilot.me https://chilot.me gA ሺ፴ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፴፱ግንቦት ፲qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39 , 26th May ,2017…...page 9648 ፲. ውሳኔ ስለመስጠት 10. Decision-making / ለሕዝብ ጥቅም ይፋ የተደረገን መረጃ የተቀበለ 1/ The head of any public body who received public የመንግስት አካል የበላይ ኃላፊ ምርመራውን interest disclosure shall give decision immediately upon the completion of an investigation. እንዳጠናቀቀ ወዲያውኑ ውሳኔ መስጠት አለበት፡፡ / በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ () መሠረት የተሰጠ 2/ The decision made in accordance with sub-article (1) ውሳኔ ድርጊቱ ተፈጽሟል ለተባለበት የመንግስት of this Article shall be given to the public body አካል መሰጠት ይኖርበታል፡፡ where the impropriety is alleged to have been committed. ክፍል አራት PART FOUR ለሕዝብ ጥቅም መረጃን ይፋ ላደረገ ሠራተኛ ጥበቃ Protection to an Employee Who Makes ስለሚደረግበት ሁኔታ Public Interest Disclosure ፲፩. ጥበቃ የሚደረግበት ሁኔታ 11. Conditions of Protection መረጃ ለሕዝብ ጥቅም ይፋ እንደተደረገ ተቆጥሮ Any employee who makes public interest disclosure ማንኛውም ሠራተኛ በዚህ ደንብ የተደነገጉትን shall enjoy protection specified under this Regulation ጥበቃዎች ሊያገኝ የሚችለው የሚከተሉትን where he: ሁኔታዎች ሲያሟላ ነው፤ / መረጃውን ይፋ ያደረገው በቅን ልቦና ከሆነ፤ 1/ makes the disclosure in good faith; / መረጃውን ይፋ ያደረገው በዚህ ደንብ መሠረት 2/ makes the disclosure to the public body authorized ሥልጣን ለተሰጣቸው አካላት ከሆነ፣ እና in accordance with these Regulations; and / የራሱን ማንነት እና ይፋ ያደረገውን መረጃ 3/ maintains the confidentiality of his identity and the በሚስጥር ከጠበቀ፡፡ disclosed information. ፲፪ ከተጠያቂነት ነጻ ስለመሆን 12. Immunity from Liability ለሕዝብ ጥቅም መረጃን ይፋ ያደረገ ማንኛውም ሠራተኛ No employee shall be liable to criminal, civil and/or በመገናኛ ብዙሀንና በመረጃ ነፃነት አዋጅ ቁጥር ፭፻፺/ሺ administrative proceedings for making a public interest አንቀጽ ፴፱ መሠረት የወንጀል፣ የፍትሐ ብሔር disclosure in accordance with the provisions of Article እና/ወይም የአስተዳደራዊ ተጠያቂነት አይኖርበትም፡፡ 39 of the Freedom of the Mass media and Access to Information Proclamation No.590/2008. ፲፫ የማስረዳት ሸክም 13. Burden of Proof ለሕዝብ ጥቅም መረጃ ይፋ ያደረገ ማንኛውም ሠራተኛ Where an employee who makes public interest አቤቱታ ያቀረበ እንደሆነ የማስረዳት ሸክሙ አቤቱታ disclosure lodge a complaint, the burden of proof lies on የቀረበበት ሰው ላይ ይሆናል፡፡ the person against whom the complaint is made. https://chilot.me https://chilot.me gA ሺ፴ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፴፱ግንቦት ፲qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39 , 26th May ,2017…...page 9649 ፲፬. ከበቀል እርምጃ ስለመጠበቅ 14. Protection against any Retaliatory Measure / መረጃን ለሕዝብ ጥቅም ይፋ ባደረገ ሠራተኛ ላይ 1/ Any retaliatory measure against an employee who የበቀል እርምጃ መውሰድ የተከለከለ ነው፡፡ made public interest disclosure shall be prohibited. / ለዚህ ደንብ አፈፀፀም የበቀል እርምጃ ማለት 2/ For the purpose of these Regulations retaliatory ሠራተኛው ለሕዝብ ጥቅም መረጃ ይፋ በማድረጉ measure means disciplinary measures taken by the ምክንያት በመንግስት አካል የሚወሰድ የዲሲፕሊን public body against an employee who made a public እርምጃ ሲሆን የሚከተሉትን ያካትታል፣ interest disclosure and includes the following: ሀ) ከሥራ ማባረር፣ ማገድ ወይም ከደረጃ ዝቅ a) dismissal, suspension or demotion; ማድረግ፤ ለ) ያለሠራተኛው ፍላጎት ማዛወር ወይም b) transfer against his will or refusal of transfer የሚገባውን ዝውውር መከልከል፤ when he is entitled; c) denial of promotion or training opportunities; ሐ) የሥራ ዕድገት ወይም የሥልጠና ዕድል መከልከል፤ d) denial of any employment benefits; or መ) ጥቅማጥቅም መከልከል፤ ወይም e) any measure that result in adverse effect on the ሠ) በሠራተኛው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ የሚያሳድር employee. ማንኛውንም እርምጃ መውሰድ፡፡
15. Lodging of Complaint ፲፭. ቅሬታ ስለማቅረብ / ለሕዝብ ጥቅም መረጃ ይፋ ያደረገ ማንኛውም 1/ Any employee who is subjected to a retaliatory measure as a result of his public interest disclosure ሠራተኛ የበቀል እርምጃ ከተወሰደበት ቅሬታውን may lodge his complaint to the Institution of the ለሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ማቅረብ ይችላል፡፡ Ombudsman. / የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም የቀረበለትን ቅሬታ 2/ The Institution of the Ombudsman shall, upon አጣርቶ አቤቱታውን በተቀበለ በ፴ ቀናት ውስጥ investigating the disclosure, take redressing ተገቢውን ውሳኔ መስጠት ይኖርበታል፡፡ measures within 30 days from the receipt of the complaint. / የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በሠራተኛው ላይ 3/ If the Institution of the Ombudsman proves that a የበቀል እርምጃ የተወሰደ መሆኑን ካረጋገጠ retaliatory measure has been taken against the እርምጃውን የወሰደው የመንግስት አካል employee who made the disclosure, it shall give ሠራተኛውን ወደነበረበት የሥራ ሁኔታ the appropriate order to the public body who took እንዲመልሰው ተገቢውን ትዕዛዝ መስጠት the retaliatory measure to reinstate the employee to ይኖርበታል፡፡ his position held prior to such measure. https://chilot.me https://chilot.me gA ሺ፴ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፴፱ግንቦት ፲qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39 , 26th May ,2017…...page 9650 ክፍል አምስት PART FIVE ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች Miscellaneous Provisions ፲፮. ስለሪፖርት 16. Reporting / ለሕዝብ ጥቅም መረጃ ይፋ የተደረገለት የመንግስት 1/ The head of any public body that is authorized to አካል የበላይ ኃላፊ ይፋ የተደረጉ መረጃዎችን receive public interest disclosure shall submit to the Institution of the Ombudsman a report containing the ዓይነት፣ ብዛት እና የተሰጡ ውሳኔዎችን በተመለከተ type, number and decisions made on such disclosure መረጃዎቹ ይፋ በተደረጉለት ፲፭ ቀናት ውስጥ within 15 days of its disclosure. ለሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ሪፖርት ማቅረብ አለበት፡፡ / የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም የደረሰውን ሪፖርት 2/ The Institution of the Ombudsman shall, based on the መሠረት በማድረግ የማስተካከያ እርምጃዎች report, shall cause rectification measure to be taken. እንዲወሰዱ ያደርጋል፡፡ ፲፯. ተፈጻሚነት ስለማይኖራቸው ሕጎች 17. Inapplicable Laws ከዚህ ደንብ ጋር የሚቃረን ማንኛውም ደንብ፣ መመሪያ No regulation, directive or customary practice shall, in ወይም ልማዳዊ አሠራር በዚህ ደንብ በተሸፈኑ ጉዳዮች so far as it is inconsistent with the provisions of these ላይ ተፈፃሚነት አይኖረውም፡፡ Regulations, be applicable with respect to matters provided for in this Regulation. ፲. መመሪያ ስለማውጣት
18. Power to Issue Directive የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ዋና እንባ ጠባቂ ለዚህ The Chief Ombudsman of the Institution of the ደንብ አፈጻጸም የሚያስፈልጉ መመሪያዎችን ሊያወጣ Ombudsman may issue directives necessary for the ይችላል፡፡ proper implementation of this Regulation. ፲፱. ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ 19. Effective Date This Regulation shall enter into force on the date of ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት publication in the Federal Negarit Gazette. ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡ [[[ አዲስ አበባ ግንቦት ፲ቀን ሺዓ.ም Done at Addis Ababa, this 26th day of May 2017. ኃይለማርያም ደሳለኝ HAILEMARIAM DESSALEGN የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ PRIME MINISTER OF THE FEDERAL ጠቅላይ ሚኒስትር DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA https://chilot.me https://chilot.me gA ሺ፴ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፴፱ግንቦት ፲qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39 , 26th May ,2017…...page https://chilot.me https://chilot.me gA ሺ፴ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፴፱ግንቦት ፲qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39 , 26th May ,2017…...page የአገልግሎት ክፍያ ሠንጠረዥ የክፍያ መጠን በብር ተ.ቁ የአገልግሎት ዓይነት አዲስ ፈቃድ ዕድሳት ምትክ ፈቃድ 1 የውጭ አገር ዜጎች የሥራ ፈቃድ 2000 1500 1200 2 የውጭ አገር የግል ሥራና ሠራተኛ 3300 3000 2700 አገናኝ ኤጀንሲ የሥራ ፈቃድ 3 የአገር ውስጥ የግል ሥራና ሠራተኛ 650 550 450 አገናኝ ኤጀንሲ የሥራ ፈቃድ 4 የሥራ ውል ማጽደቂያ 500 Federal Negarit Gazette No. 6., 12th December ,2016…...page 9434 SCHEDULE OF FEES Amount of Fee (Birr) No. Types of Services For New License For Renewal of For Replacement of License License
1. Issuance of Work Permit for 2000 1500 1200 Foreigners
2. Issuance of Overseas Private 3300 3000 2700 Employment Agency License
3. Issuance of Local Private 650 550 450 Employment Agency License
4. Approval of Contract of 500 Employment https://chilot.me https://chilot.me gA ሺ፴ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፴፱ግንቦት ፲qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No. 39 , 26th May ,2017…...page