Animal Health Agreement between the Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the Government of the People’s Democratic Republic of Algeria Ratification Proclamation No. 961/2016
صدر في 2016-08-09 · النص بتاريخ 2026-10-01
القانون العام والإرشادات الرسمية منشورة بوصفها أبحاثاً. ليست مشورة قانونية أو ضريبية أو مالية.
البحث نفسه مكتوب بالإنجليزية. العناوين والوسوم مترجمة؛ أما النتائج والاقتباسات فغير مترجمة.
عن هذا القانون
- اللغة
- English
- النوع
- قانون
- الدولة
- إثيوبيا
- الموضوعات
- Livestock
- الكلمات المفتاحية
- animal health, international agreement-implementation
أين تقرؤه
لا يوجد رابط مصدر مسجل لهذا القانون.
النص
نص القانون نفسه، مادةً مادة، كما هو محفوظ. لكل مادة رابطها.
ÃNÇ êU Unit Price nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1 Negarit G. P.O.Box 80001 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ FEDERAL NEGARIT GAZETTE OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ¥WÅ xêJ qÜ R ፱፻፷፩/፪ሺዓ.ም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአልጄሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በእንስሳት ጤና ዘርፍ ለመተባበር የተደረገው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ......................................................ገፅ ፱ሺ፻፹ CONTENT Proclamation No. 961/2016 Animal Health Agreement between the Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the Government of the People’s Democratic Republic of Algeria Ratification Proclamation .............................................................page 9185 ›ªÏ lØ` ፱፻፷፩/፪ሺ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአልጄሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በእንስሳት ጤና ዘርፍ ለመተባበር የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአልጄሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በእንስሳት ጤና ዘርፍ ለመተባበር የተደረገው ስምምነት መጋቢት ቀን ሺ ዓ.ም በአልጀርስ የተፈረመ በመሆኑ፤ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ ፴ ቀን ፪ሺዓ.ምባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ ፶፭() እና ፲፪ መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡ PROCLAMATION No.961/2016 A PROCLAMATION TO RATIFY THE ANIMAL HEALTH AGREEMENT BETWEEN THE GOVERNMENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA AND THE GOVERNMENT OF THE PEOPLE’S DEMOCRATIC REPUBLIC OF ALGERIA WHEREAS, the Animal Health Agreement between Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the Government of the People’s Democratic Republic of Algeria has been signed in Algiers on the 15 th day of March 2015; WHERE AS, the House of the Peoples’ Representatives of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified the said agreement at its session held on the 7 th day of July, 2016, NOW THEREFORE, in accordance with Article 55(1) and (12) of the Constitution of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, it is hereby proclaimed as follows: ሃያ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፺ አዲስ አበባ ነሐሴ ቀን ፪ሺ ዓ.ም 22 nd Year No. 96 ADDIS ABABA, 9thAugust, 2016 gA ፱ሺ፻፹ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ R ፺ ነሐሴ qN ፪ሺ›.M Federal Negarit Gazette No..96, 9th August , 2016 …. ..Page 9186 . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ "በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአልጄሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በእንስሳት ጤና ዘርፍ ለመተባበር የተደረገው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፱፻፷፩/፪ሺ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ . የስምምነቱ መፅደቅ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአልጄሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በእንስሳት ጤና ዘርፍ ለመተባበር መጋቢት ቀን ሺ ዓ.ም በአልጀርስ የተፈረመው ስምምነት በዚህ አዋጅ ጸድቋል፡፡ .አስፈጻሚ አካል የእንስሳትና አሳ ሀብት ሚኒስቴር ይህን ስምምነት በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል፡፡ . አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡ አዲስ አበባ ነሐሴ ቀን ፪ሺ፰ ዓ.ም ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት 1.Short Title This Proclamation may be cited as the “Animal Health Agreement between the Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the Government of the People’s Democratic Republic of Algeria Ratification Proclamation No.961/2016”. 2. Ratification of the Agreement The Animal Health Agreement signed in Algiers, on the 15 th day of March, 2015 between the Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the Government of the People’s Democratic Republic of Algeria is hereby ratified. 3. Implementing Organ The Ministry of Livestock and Fisheries is hereby empowered to implement this Agreement. 4. Effective Date This Proclamation shall enter into force on the date of publication in the Federal Negarit Gazette. Done at Addis Ababa, this 9 th day of August, 2016 MULATU TESHOME (DR.) PRESIDENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA gA ፱ሺ፻፹ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ R ፺ ነሐሴ qN ፪ሺ›.M Federal Negarit Gazette No..96, 9th August , 2016 …. ..Page 9186